ሰበር ዜና : ኢትዮጵያን ወክለው በኦሎምፒክ የሚወዳደሩት አትሌቶች ጠፉ
Posted: 05 Apr 2021, 21:47
በሰውነት ቅርፅ ውድድር እምዬ ኢትዮጵያን ወክለው ለመወዳደር ዝግጅት ላይ ነበሩ::
የቆሙበት እግር የራሳቸው ነው ወይ አይደለም ብላችሁ እኔን እንዳትጠይቁኝ ምክንያቱም የማውቀው ነገር የለም:: ጩጬዋ ግን ልዩ ነች:: ለእንደዚህ ዓይነት ስፖርት ነው የተፈጠረችው::