የአብን ሊቀ መንበር በረራ ለአማራ ሕዝብ የተለየ ትርጉም ያላት ከተማ ነች አለ
Posted: 05 Apr 2021, 10:23
ይሄ ሰውዬ ዛሬ ከአዲስ ዘመን ጋር የነበረው ቃለ-ምልልስ በቅርቡ ኢትዮጵያ ሩዋንዳ እንደምትሆን የሚያሳይ ነው::
ምኒልክ ሃውልት ላይ ጦር እና ጋሻ ይዞ ሃውልቱ ላይ ልሙጡን ባንዴራ ሰቅሎ በረራ የአማራ ነች እያለን ነው

ምኒልክ ሃውልት ላይ ጦር እና ጋሻ ይዞ ሃውልቱ ላይ ልሙጡን ባንዴራ ሰቅሎ በረራ የአማራ ነች እያለን ነው