ሰበር ዜና: ሕገ-ወጡ የዓብይ ዝናቡ መንግሥት የሎተሪ ትኬት ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳይሸጥ ከለከለ
Posted: 05 Apr 2021, 09:54
የሎተሪ ትኬት ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳይሸጥ የተከለከለበት ምክንያት በሰላም ወጥቶ በሰላም መመለስ እንደ ዕድለኛ እና ሎተሪ እንደማሸነፍ የሚቆጠርበት ጊዜ ላይ ስለደረስን ነው ተብሏል::

27 ዓመት ጨለማ ውስጥ የነበረች ሀገር አሁን ብርሃን አገኘች

27 ዓመት ጨለማ ውስጥ የነበረች ሀገር አሁን ብርሃን አገኘች
Please wait, video is loading...