Connect the dots to understand the big picture. The good news is there are many Tigrayans and in UAE and Saudi Arabia and they will take care of him,
Re: Breaking: EU secretly facilitating Abiy Ahmed's exile to UAE or Saudi Arabia
የጭንቅ ጊዜ ማስታወቂያ
እስከ ሚያዚያ 15/2013 ዓ/ም የመከላከያ ሰራዊቱ የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል።
እንደሚታወቀው ከጁንታው ጋር ያለው ጦርነት ከአቅማችን በላይ ሆኗል። ይህንን እና ሌሎች ከውጭ የሚቃጡቡንን ወረራ ለመመከት የመከላከያ ሚኒስተር በሰራዊት ግንባታ ላይ ይገኛል። ለዚህም አስፈላጊውን የሰው ሀይል ለማሟላት የምልመላ ማስታወቂያ ቢያወጣም የተፈለገውን ያህል የሰው ሀይል አለተመዘገበም። ስለሆነም ዓብይ ዝናቡ አህመድ ትናንትና በይፋ ጥሪ አድርጓል።
ውትድርና እንደማንኛውም የሥራ መስክ የሚታይ ተግባር አይደለም። የውትድርና ሙያ ከጠንከራ ትምህርትና ልምምድ ባሻገር የሙያ፣ የአገርና የወገን ፍቅር፣ ጥሩ ሥነ-ምግባር፣ የዓላማ ፅናት፣ ቆራጥነት፣ ጀግንነትን የሚጠይቅ ነው። ስለሆነም በቂ የዝግጅት ጊዜ ስለሚያስፈልግ ወጣቶች ከአሁኑ ተመዝገቡ። ጁንታው ተመልሶ ከመጣ በኋላ የሚደረግ ርብርብ ብዙ መስዋአትነት ያሰከፍለናል። በካራማራ ጦርነት 13 አመት ሙሉ ተዘጋጅቶ የመጣው ወራሪው የሶማሊያ ስራዊት ከሞተበት ይልቅ በ3ወር ዝግጀት የገጠመው የኢትዮጵያ ሰራዊት ጦርነቱን በድል ለማጠናቀቅ ከ180,000 በላይ ሰው መሰዋአትነት መክፈል ግድ ሆኖበታል።
ዘላለማዊ ክብርና ሞገስ ለኢትዮጵያ ዘብ የቆመውና ለዳር ድንበሯ ለሚሞተው ሰራዊትችን!
Game over Abiy Zinabu Ahmed

Derho tehalemet tere mere
Re: Breaking: EU secretly facilitating Abiy Ahmed's exile to UAE or Saudi Arabia
በቅርቡ ዓብይ ዝናቡ አህመድ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በቴሌቪዥን ከምሽቱ 2 ሠዓት ከሚያስተላልፈው መልአክት ላይ የተወሰደ
በ30 ዓመት ብልፅግና ፓርቲ ኢትዮጵያን ከዓለም ሁለት ሀያላን አገራት አንዷን ለማድረግ እየሰራ ነው። በእርግጥ አንደኛ እና ሶስተኛ ሀያላን አገሮች እነማን እንደሆኑ ከአሁኑ መገመት አንችልም :: ለዚህም ነው አሜሪካ እና አውሮፓ በአገራችን ላይ ጫና እያበዙት ያሉት:: ተፎካካሪ አገር ከአፍሪካ መጣብን ብለው ሠላም እየነሱን ያሉት:: ስለዚህ ይሄንን ተረድታችሁ ከጎናችን እንድትቆሙ አሳስባለሁ::
ዝናቡ አህመድ
ሕገ-ወጥ ጠቅላይ ሚኒስትር
በ30 ዓመት ብልፅግና ፓርቲ ኢትዮጵያን ከዓለም ሁለት ሀያላን አገራት አንዷን ለማድረግ እየሰራ ነው። በእርግጥ አንደኛ እና ሶስተኛ ሀያላን አገሮች እነማን እንደሆኑ ከአሁኑ መገመት አንችልም :: ለዚህም ነው አሜሪካ እና አውሮፓ በአገራችን ላይ ጫና እያበዙት ያሉት:: ተፎካካሪ አገር ከአፍሪካ መጣብን ብለው ሠላም እየነሱን ያሉት:: ስለዚህ ይሄንን ተረድታችሁ ከጎናችን እንድትቆሙ አሳስባለሁ::
ዝናቡ አህመድ
ሕገ-ወጥ ጠቅላይ ሚኒስትር
Re: Breaking: EU secretly facilitating Abiy Ahmed's exile to UAE or Saudi Arabia
Here we go !
Please wait, video is loading...