Page 1 of 1

Re: Abiy Ahmed is an idiot: The Arabs tricked him with cloud seeding

Posted: 06 Apr 2021, 07:35
by Ethoash
እሺ እንበል አረቦቹ የዝናቡን ወቅት በራዳር ተመልክተው ዝናብ መዝነቡ እንደማይቀር ሲረዱ ይድና በአይሮፕላን ምታው አሉት ዝናቡም ዘነበ።

ልክ ሐይሌ ስላሴ የዛሬ ፸ አመት ጃማይካ ሲሄዱ ዝናብ እንደዘነበና ሕዝቡም እየሱስ ናቸው ብለው እንዳመልኩባቸው ። ታሪክ ያስረዳል ስለዚህ ዝናብ በማዝነብ አብይ ሳይሆን ጃኒሆይ ናቸው የመጀመሪያው ንጉስ። ፯ ንጉስ እየስተዋለ በሉት።

ሁለተኛ ነገር እኔ አንድ ገበሬ ነኝ አንድ ጥማድ ጋሻ መሬት አለኝ ጤፍ ዘርቼባት በአመት መቶ ሺህ ብር ወይም ፫ ሺህ ዶላር አገኛለሁኝ እንበል ግፋ ካለም ፴ ሺህ ብር ላግኝ ወይም ሚሊዬን ብር ማለት ነው። ታድያ የኛው ዘናጭ ዝናብ በ መቶ ሚሊዬን ድላር ቢያዘንብልኝ ጤፉን በስንት ብር መሽት አለብኝ የአብይን ወጪ ለመሽፈን።

እንግዲህ ልብ በሉ ዝናቡ የሚዘንበው አንድ ቀን ብቻ ነው ጤፍ ደግሞ በሶስት ወር ስለሚደርስ በግምት አብያችን አስራ ሁለት ግዜ ዝናብ ማዝነብ አለበት ማለት ነው ፣ ደግሞ ግንደር ላይ ካዘነበ ደመናው መሉ ውሃውን ጎንድር ላይ ከጣለ ። እንዴት ተብሎ ነው ጎጃሞች ዝናብ የሚያገኙት ። አብይ ጎንደር ላይ ዝናቡን ዳመናውን እየስረቃቸው። በመሬት ሳይሆን ዳመናዬን ስረቅኽኝ ጦርነት ሊመጣ ነው ማለት ነው።

ከዚያም ሲቀጥል አብቾ ምድረ ጨው ነስንሶ የዘነበው ውሃ ጨዋማ ከሆን እህሉን ብቻ ሳይሆን መሬቱን በፍፁም ሌላ እህል እንዳያድግ አፈሩን የበለዋል ይህንን ነው ወይ ሪስክ የምንገባው።

ምን አለን የወሃ ጉድጎድ መቆፈር ምን አለን ልክ እንደኢሱ የውሃ ትናንሽ ግድቦች መስራት ። ውሃውን ለማቆም ሳይሆን ትንሽ ለመገደብና የወራጅ ውሃውን ፍጥነት በመቀነስ ውሃው መሬት ውስጥ ስርጎ እንዲገባ በማረግ መላው አካባቢውን ማለምለም ምን አለንና ነው ጨው ስማይ ላይ የምነስንስው። አንዳንዴም ስው የሚልህን ስማ ። ኢስኪሞ ጋ ሄደህ ማቀዝቀዦ ግዙ እንደማለት ይቆጠራል። ወይ ደግሞ አረብ አገር ሄደህ ማሞቅያ ግዙ እንደማለት ነው። ለሁሉም ቦታ አለው ።

በመለስ ግዜ መሬት ላይ ነበር የመስረት ድንጋይ የሚጣለው ዛሬ ደግሞ ስማይ ላይ ሆነ የመስረት ድንጋይ የሚጣለው። መጀመሪያ ፓርላመንት ላይ ሆን በተዓምር ዝናብ አዘነብኩ ሲለን ከርሞ ። እንደገና አስቀይሶ አይ በቴክኖለጅ ነው ያዘነብኩት።

ያለው ቃል በቃል ። እናንተ ሞኞች ጎንደር ውስጥ የዘነበው ዝናበ የፈጣሪ መስሎዋቹህ ። በይገርማቹሁ እኛ ነን ዝናቡን ያዘነብነው ብሎ ጝግም ብሎ ሲቀባጥር ምንም የቴክኖለጂ ነገር አላነሳም እንደው በሱ አይል የዘነበ አስመስሎት ነበር። የፓርላማው የከበት ስብስብ ሲስቁበት ሁሉም አጨበጨቡለት። ከእንግዲህ በኋላ ፓርላማው በሙሉ ካጨበጨቡልህ እንደሳቁብህ ይቆጠር ባይ ነኝ።