Page 1 of 1

Amhara Liyu hayl

Posted: 04 Apr 2021, 21:00
by Noble Amhara
በ23/07/2013

የአማራ ልዩ ሃይል ግዳጁን በተቀላጠፈ ሁኔታ ሊያግዙ የሚችሉ ፓትሮሎችን ከክልሉ መንግስት ተበርክቶለታል!

ይህ የክልሉን ጸጥታውን የማጠናቀር ቁርጠኝነት ያሳያልና እናመሰግናለን!




Many were requesting 1000s of more patrol vehicles in comment section, I disagree Amhara should focus on displaced people first