Page 1 of 1

አማርኛ የማይችለው አማራ ነኝ ባይ የዘሀበሻው ጋዜጠኛ ብቻ ይመስለኝ ነበር፡፡ ሌላው ቆምጬ አማራ ነኝ ባይ የባሰበት አለ አይደል እንዴ፡፡ ሳቁበት!

Posted: 04 Apr 2021, 14:13
by AbebeB
አማርኛ የማይችለው አማራ ነኝ ባይ የዘሀበሻው ጋዜጠኛ ብቻ ይመስለኝ ነበር፡፡ የአማራ ቁንጮ ነኝ ባዩ የባሰበት አይደል እንዴ፡፡ ሳቁበት! አብይን ደጋግሜ ሰምቼዋለሁ፡፡ አብይ እንዲያው ቢያንስ ኦሮሞ አገር ውስጥ ስለ ተወለደ አማርኛ አልገባውም እንበል፡፡ ለይኽኛው ምን ምክንያት ትሰጣለችሁ፡፡

ጉደዩን በጭሩ ለማስረዳት አማርኛ ኃላ ቀር እና አድካሚ ነው፤ ግን ዘለግ አርጌም ቢሆን ላብራራ፡፡ ያሻግራል ይላል ቆምጬ፡፡ ግን እንዲያው ሻ ይጠብቃል ወይ ይላላል? ያው እንደ እነ ፕ/ር ጌታቸው ሀይሌ እንዴት እንደሚነበብ በቅንፍ ውስጥ ማብራሪያ እየሰጠን የዋናው ጉዳይ አካል ያልሆነን ዝባዝንኬ በመጨማመር አርትክሉን ማንዛዛት የግድ ሆነ ማለት እኮ ነው፡፡ አለበለዚያ አማርኛው መንገድ ስቶ ገደል ይገባልና፡፡

ቆምጬ እዚህ አለላችሁ፡፡ እሬ ድንግሊቷ እሚዬ ሚንሊክ ጣቴን ማቄን ሳትይ ድረሽለት፡፡

Re: አማርኛ የማይችለው አማራ ነኝ ባይ የዘሀበሻው ጋዜጠኛ ብቻ ይመስለኝ ነበር፡፡ ሌላው ቆምጬ አማራ ነኝ ባይ የባሰበት አለ አይደል እንዴ፡፡ ሳቁበት!

Posted: 04 Apr 2021, 14:33
by AbebeB
AbebeB wrote:
04 Apr 2021, 14:13
አማርኛ የማይችለው አማራ ነኝ ባይ የዘሀበሻው ጋዜጠኛ ብቻ ይመስለኝ ነበር፡፡ የአማራ ቁንጮ ነኝ ባዩ የባሰበት አይደል እንዴ፡፡ ሳቁበት! አብይን ደጋግሜ ሰምቼዋለሁ፡፡ አብይ እንዲያው ቢያንስ ኦሮሞ አገር ውስጥ ስለ ተወለደ አማርኛ አልገባውም እንበል፡፡ ለይኽኛው ምን ምክንያት ትሰጣለችሁ፡፡

ጉደዩን በጭሩ ለማስረዳት አማርኛ ኃላ ቀር እና አድካሚ ነው፤ ግን ዘለግ አርጌም ቢሆን ላብራራ፡፡ ያሻግራል ይላል ቆምጬ፡፡ ግን እንዲያው ሻ ይጠብቃል ወይ ይላላል? ያው እንደ እነ ፕ/ር ጌታቸው ሀይሌ እንዴት እንደሚነበብ በቅንፍ ውስጥ ማብራሪያ እየሰጠን የዋናው ጉዳይ አካል ያልሆነን ዝባዝንኬ በመጨማመር አርትክሉን ማንዛዛት የግድ ሆነ ማለት እኮ ነው፡፡ አለበለዚያ አማርኛው መንገድ ስቶ ገደል ይገባልና፡፡

ቆምጬ እዚህ አለላችሁ፡፡ እሬ ድንግሊቷ እሚዬ ሚንሊክ ጣቴን ማቄን ሳትይ ድረሽለት፡፡

If you (reader) agree to the pinpointed error, what will be your inference? Be scholarly plz

Re: አማርኛ የማይችለው አማራ ነኝ ባይ የዘሀበሻው ጋዜጠኛ ብቻ ይመስለኝ ነበር፡፡ ሌላው ቆምጬ አማራ ነኝ ባይ የባሰበት አለ አይደል እንዴ፡፡ ሳቁበት!

Posted: 05 Apr 2021, 01:09
by AbebeB
የአፉ ስፋት ማሙድ አህመድን ያስንቅ የለ እንዴ? አጃኢባ!