Page 1 of 1

Shocking: How foreigners around the World see Abiy Ahmed ?

Posted: 04 Apr 2021, 12:47
by Thomas H
1. "ያለማቋርጥ የምትዋሽ ሰው ነህ" የቀድሞ የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ ሚንስትር ማይክ ፖምፒዮ"

2. "ደደብና ጨቅላ ነህ" የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ

3. "የአብይ አህመድ ጤንነት ያጠራጥረኛል" የሱዳን ወታደራዊ ሽግግር መንግስት ም/ቤት መሪ ጄኔራል አል ቡርሃን

4. "በሚመራት ሀገር ውስጥ ምን እንደሆነ የማያውቅና ማስረዳት የማይችል ሰው" የአውሮፓ ህብረት ልኩካን ቡድን መሪና የፊንላንድ ውጪ ጉዳይ ሚንስትር ፒኮ ሀቨስቶ

5. "አብይ አህመድ ችኩልና ስሜታዊ ሰው ነው" ኢሳያስ አፈወርቂ

6. "ግብጽ አንድ ሺ አመታትን ጠብቃ ያገኘችው ደካማ የኢትዮጵያ መሪ" የግብጽ ዲፕሎማት

7." አብይ አህመድ በቤተ መንግሥት ውስጥ የሚያሳየው ባህርይ፣ አዲስ አሻንጉሊት እንደ አገኘ የህጻን ባህርይ ይታይበታል" አንድ የአውሮፓ ህብረት ዲፕሎማት

Re: Shocking: How foreigners around the World see Abiy Ahmed ?

Posted: 04 Apr 2021, 14:24
by Thomas H








Re: Shocking: How foreigners around the World see Abiy Ahmed ?

Posted: 04 Apr 2021, 20:26
by Thomas H