Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Watch: ሰበር ዜና : በነዳጅ እጥረት ምክንያት እምዬ ኢትዮጵያ ውስጥ የግል መኪና መጠቀም ተከለከለ

Post by Thomas H » 04 Apr 2021, 11:16

ሌሎች የተከለከሉ ነገሮች
ጃንጥላ መጠቀም
ግድብ መገደብ
ማዳበሪያ መጠቀም
ቤት መሥራት


እና አሁን ይሄ ሰውዬ አልታመመም ነው የምትሉት ?
Please wait, video is loading...

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: Must Watch: ሰበር ዜና : በነዳጅ እጥረት ምክንያት እምዬ ኢትዮጵያ ውስጥ የግል መኪና መጠቀም ተከለከለ

Post by AbebeB » 04 Apr 2021, 11:30

ደንግሊቷ እሚዬ ሚንሊክ ድረሽለትና ለጅሽን ከእብደት ፈውሺው አደራ፡፡ እኔም ባል እፍልግልሻለሁ፡፡ እሺ?
ነው አንቺንም ያምሻልና ባል እይገኝም ነው የሚትይው ወ/ሪት (ቆማጢት) ሚንሊክ?

Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must Watch: ሰበር ዜና : በነዳጅ እጥረት ምክንያት እምዬ ኢትዮጵያ ውስጥ የግል መኪና መጠቀም ተከለከለ

Post by Thomas H » 04 Apr 2021, 14:03

እኔ የምለው ግን ምሁራን ነን ባዮቹ ተሰብሰበው ከሚያጨበጭቡ ምን አለበት ዓብይ ቢጪውን ይሄን ጥያቄ ቢጠይቁት ?
በመኪና መሄድ ፣ ግድብ መሥራት እና ጥላ መያዝ ከተፈጥሮ ጋር የሚጋጭ ከሆነ አንተ ስትወለድ ራቁትህን ተወልድህ አሁን ግን ልብስ እና ጫማ ስታደርግ ከተፈጥሮ ጋር አይጋጭብህም ወይ??

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Must Watch: ሰበር ዜና : በነዳጅ እጥረት ምክንያት እምዬ ኢትዮጵያ ውስጥ የግል መኪና መጠቀም ተከለከለ

Post by Ethoash » 06 Apr 2021, 07:59

Thomas H wrote:
04 Apr 2021, 14:03
እኔ የምለው ግን ምሁራን ነን ባዮቹ ተሰብሰበው ከሚያጨበጭቡ ምን አለበት ዓብይ ቢጪውን ይሄን ጥያቄ ቢጠይቁት ?

የፓርላማ አባሉ ሲያጨበጭቡ እኮ እንደሳቁብህ ቁጠረው። ከዚህ በፊት ዝናብ አዘነብኩ ስልም አጨብጭበውለታል ። ካላጨበጨቡ ስጋ ካጨበጨቡማ ግጥም አርገው ስቀውበታል ። ለምን ጥያቄ ጠይቀው እራሳቸውን ያስጦቁር እንዲ ሙሉ ቤቱ እያጨበጨበ ገደል አይከተውም እንዴ።

አሁን አንተ እና አንተን የመሳስሉ በቀልዱ ስቃቹህበት ይሆናል ። ግን ይህ እብድ በጣም አደገኛ ነው አሁን ግብፆች ይህንን ቢስሙ ይሄው አባይ ። አባይን መገደብ አግባብ አይደለም ብለው ነበር ፕሮፖጋንዳ የሚስሩበት።

አዎ እኔ ምን ለማለት እንደፈለገ ይገባኛል እንቁላል ካልስበርን የእንቁላል ፍርፍር የለም ለማለት ፈልጎ ነው። የቀረውን የተቆረጠውን ንጝግር ሳልሳማ ማለት የፈለገው ይገባኛል ። ግን አንድ ስው በጠላት ተከቦ እንዲህ በአባይ ግድብ ላይ ምሳሌ መስጠቱ መቀለዱ በጣም በጣም አደገኛ ነው።

ይህንን ለማወቅ ከፈለግህ ብዙ ግዜ ኤርትራኖች አብይን ለመደገፍ ግንባር ቀዳሚሆቹ እዚህ ላይ ግን ዝርም አላሉም ይህ ከድጋፍ በላይ ነው። አማሮቹም ዝም ነው ያሉት ስራህ ያወጣህ ብለው። ይህ ገገማ ጦርነት ሲጀምር ማለቂያው እንደማይታወቅ እሱንም ይዞት ገደል እንደሚገባ አያውቅም እንዴ።

ደግሞ የማይካድራውና የስሜን ጦር ግድያ ነው ጦርነቱን ያስጀመረው ብሎ ሊዘብት ይፈልጋል ። ሁለት አመት ሙሉ መንገድ ተዘግቶ የትግሬዎች ንብረት ሲዘረፍ ። አማሮች ከፈለግን በአንድ እጃችን እንጨብጣታለን እያሉ ሲዝቱ የት ነበሩ ። የወልቃይትን መሬት አስመላሽ ስሙን ረሳሁት ደብቀውት አማሮች ስልጣን በስልጣን አርገውት ሲደግፉት እና ነገር ሲጭሩ የት ነበር አብይ።

እኔ ወያኔዎቹ ንፁ ናቸው አልልም ግን ገና ከጠዋቱ ወይኔዎቹ ከሀገር እንዲወጡ ያየዙትንም ገንዘብ በሙሉ ወስደው ወልቅ እንዲሉ ቢነገራቸው ኖሮ ። ሌላው ቢቀር ጥቂቶቹ ይህንን እድል ይጠቅሙበት ነበር። በረከትንም ከእስር ፈቶ ከአገር ወጣ ብሎ ቢስማማ ክፍለንም እንዲሁ። አብዲ አሌንም እንዲሁ ትንሽ ስላም እናገኝ ነበር።

የአብይ መውደቅያው መጨመሪያ አንድ ስው ሲሞት ነው። ሻሽመኔ ላይ በጎሳ ተዘቅዝቆ ሲገደል ነው። የዛን ግዜ ጦሩን ልኮ ከክልሉ ጋር በመነጋገር እነዛን የገደሉትነ ጎልጉሎ ቢያወጣቸው ኖሮ ። ሌላው ሕብረተስብ ትምህርት ያገኝ ነበር።

ቀጥሎም አብዲአሌን ማስሩ ። አብዲአሌ ንፁሀን ነው ማሌቴ አይደለም ልክ እንደወይኔዎች ፍርሀት ተስማው ከስልጣን እባረራለሁ ብሎ ስለዚህ ጦርነት ጀመረ የዛን ግዜ አይዞህ ከስልጣን አትባረርም እንደውም ገንዘብህ አይነካብህም ቢባልና ቢያግባቡት አብዲ አሌ ለአብይ ቆርጦ ለመስራት የተዘጋጀ ሰው ነበረ። እኔ ሙስጠፌ ጥሩ አይደለም እያልኩ አይደለም ሙስጠፌ ማምጣት ቢፈለግም ለአብዲ እሌ ትንሽ ገንዘብ ስጥቶ በክብር ማስናበት ይቻል ነበር። ደግሞ ብዙ የትግሬ ጀነራሎችን በጡረታ ተደስተው ከስራ ለቀዋል ። ትንሽ ገንዘብ ቢጨምርበት ደግሞ ደስታቸው ለከት ስለማይኖረው ስላም ያወርዱ ነበር ።

አንዳንድ ድህ አሳቢዎች ገንዘብ የለንም ሊሉ ይችላሉ። ታድያ አሁን ገንዘብ እየቆጠብን ነው ወይ በዘጠን ግንባር ስንዋጋ። በቢሊዬንድ ዶላር ነው በሶስት ወር የጠፋው ይህንን ለወይኔዎችና ሌሌሎች ጅንታዎች ቢስጣቸው እዛው ኢትዬዽያ ውስጥ ነበር ኢንቨስት የሚያረጉትና ለኛም ስላም የሚስጡት እነሱም የሀገሬውን ሰው ስራ የሚፈጥሩለት። አሁን እነመስፍንን ገደልክ ምን አተረፍክ ከእነሱ ጋራ ሶስት ቢሊዬን ዶላር አጣን ። አሁን ደግሞ ቡዳዎች እንኩዋን አጣን ይላሉ። ከነዚህ ጋራ ማን ይከራከራል

Post Reply