ጉድ ሳይሰሙ መስከረም አይጠባም፣ ህወሓት የብሔር ብሔረሰቦች ጠበቃ?
Posted: 03 Apr 2021, 18:13
የጁንታውንና የደጋፊውን የቅርብ ጊዜ ጥጋብ ፣ ትዕቢት እና ብልግና መለስ ብለን ስንፈትሽ ይሄንንም እናገኛለን .... ትርጉም ተናጋሪው እንዲህ ይላል 

በርካታ ቀያይና ጥቋቁር ወንድሞቻችንን መስዋዕት አድርገን ነበር ነፃ ያወጣናቸው።
ወላይታውን እንደሰው ቆጥረን ተቀበልነው
ኦሮሞውን ከእንስሳነት ወደ ሰው ቀየርነው
ወልቃይቴውን አባቱን ይሁን እናቱን ባዶ እራቁታቸውን አገኘነው .....እነሱ የሚመኩባቸው እነዚያ ሸዋዎቹንም እንኳን ቢሆን የሸተተ የቆዳ ለምድ ለብሰው ነው ያገኘናቸው፣ በለው! የቀረ ብሔር የለምኮ።)
የጁንታውንና የደጋፊውን የቅርብ ጊዜ ጥጋብ ፣ ትዕቢት እና ብልግና መለስ ብለን ስንፈትሽ ይሄንንም እናገኛለን .... ትርጉም ተናጋሪው እንዲህ ይላል
Please wait, video is loading...