Page 1 of 1

"የህወሓት ታጣቂዎች ብዙ ናቸው ድርድር ነው የሚሻለው" ዶ/ር ሙሉ ነጋ

Posted: 03 Apr 2021, 16:38
by sarcasm
Solomon Weldegerima - የዶ/ር አቢይና ብልጽግና ደጋፊ

ምን ማለት ነው?
ዶ/ር ሙሉ ነጋ ምን እየሰራ ነው?
በኮማንድ ፓስት ስብሰባ ተቀምጠህ የመከላከያ ኣባላት ባሉበት "የህወሓት ታጣቂዎች ብዙ ናቸው ድርድር ነው የሚሻለው" ማለት ለመከላከያ ሰራዊታችን ንቀት ነው።
የተበተነ የሽፍታ ስራ የሚሰራ ኣግዝፈህ በማሳየት ለድርድር መጥራት ለመከላከያ ሰራዊታችን ያለህ ቦታ የማሳነስ ብቻ ሳይሆን ሌላ ህቡእ ኣጀንዳ የህወሓት እንዳለህ የሚያሳይ ነውረኛ ተግባር ነው።
ይህ በኣገር ክህደት የሚያስከስስ እኩይ ተግባር መንግስት በቅርበት ሊከታተለው ይገባል።
ትግላችን እንዲቀለበስ ኣንፈቅድም
ሴረኞች መንግስት ተሎ ሊነቃባቸው ይገባል።
የነገ ሰው ይበለን
ይቀጥላል...

https://www.facebook.com/solomon.weldeg ... 2375682381