ጁንታው ለሚዲያ ፍጆታ ሁለተኛ ሃውዜንን በወገኖቹ ላይ ሊሰራ ስለሚችል በኢትዮጵያ ወታደሮች ወጣቶች ተገደሉ የሚለውን ዜና ማጣራት መልካም ነው
Posted: 03 Apr 2021, 16:09
ቪዲዮዎቹን እንደዚህ እየቀረጸ ለሚዲያ የሚለቅ የኢትዮጵያ ወታደር ራሱ ላይ ችግር ሊያመጣበት እንደሚችል ያጣዋል ብሎ ማሰብ ይከብዳል
ቪዲዮዎቹን እንደዚህ እየቀረጸ ለሚዲያ የሚለቅ የኢትዮጵያ ወታደር ራሱ ላይ ችግር ሊያመጣበት እንደሚችል ያጣዋል ብሎ ማሰብ ይከብዳል