Page 1 of 1
ቺንጊ ቻቻ (ኣቶ ንጉሱ ኪዳኑ) የሰብዓ እንደርታ ክለብ ኣስጨፋሪ!
Posted: 03 Apr 2021, 15:39
by Ejersa
ቺንጊ ቻቻ ሰብዓ እንደርታ በሚል FB ስሙ የምታውቁት ኣቶ ንጉሱ ኪዳኑ የመቐለ 70 እንደርታ ክለብ ኣስጨፋሪ ነበር። እንሆ ማስጨፈር ስያምረው እነዚህ ህፃናት ከመቐለ በቅርብ ርቀት በሚገኙ ወደ ሳምረ ኣከባቢ ብቅ በማለት "ወያነ ኢና" ወያነ ነን እንደማለት ነው እያለ ፈታ ብሎ የጭፈራ ሱሱ ኣስታግሶ ኣንድ የምልሻ ጥይት ይዞ ፎቶና ቪድዮ ተነስቶ ይመለስና ይፖሰታል።
የሚያስቀው በመቐለ ከተማ በኣካል ሁሌ ሲሄድ ኣገኘዋለሁኝ ይቺ "ረመፅ" የምትለው ወረቀት ኣልፎ ኣልፎ ስትበተን ነበር ኣሁን ራሱ ግልፅ ያረገ ለማስመሰል ሞከረ እንጂ በዚህ ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ ያመኑ ከድርጊታቸው እንደሚቆጠቡ ይቅርታ ጠይቀው ተፈቷል በቅርበት የምናቃቸው ሰዎች።
ሌላው ያፈነችው ጋደኛዬ በመቐለ ኣንድም የሞተ ኣመራር የለም ግን "...ኣስደሳች ዜና ኣለን ረመፅ ኣንድ የክ/ከተማ መሪ ኣጋድመነዋል..." ብላ በመተርተር ኣስደስታቸዋለች በጭብጨባ ቅልጥ ነው ያረጉት ፈላዎቹም
ብቻ ገጠር ሂዳ በዚህ መልኩ ኣፍና ትመጣና ከተማ መጥታ ፌስ ቡክ ላይ በመለጠፍ እንዲ ለከተሜውም እፍፍፍን ታረገናለች።
ኣዬ ኣንቺ ዓፈና ጋደኛዬ ብቻ ያቺ ያልኩሽን ኣርገሽ ድምፅሽ ኣጥፍተሽ ወደ ሸገር ከች በይ እንዳይነቁብሽ ብራዳ እና እንዳይቀድሙሽ።
ሰሎሞን ወልደገሪማ
Please wait, video is loading...
Re: ቺንጊ ቻቻ (ኣቶ ንጉሱ ኪዳኑ) የሰብዓ እንደርታ ክለብ ኣስጨፋሪ!
Posted: 03 Apr 2021, 15:49
by tolcha
I am sure TPLF will make the come back. The only problem they might encounter is shortages of guns. Otherwise, every Tigarus seems motivated and encouraged to join the war. Wish them good luck!!!
Re: ቺንጊ ቻቻ (ኣቶ ንጉሱ ኪዳኑ) የሰብዓ እንደርታ ክለብ ኣስጨፋሪ!
Posted: 03 Apr 2021, 16:21
by Abere
ነፋስ የበተነው ዱቄት ከቋት ወይም ከረጢት አይገባም። ምድረ ወይኔ ትግሬ በጭፈራ ፊቷን ብትነጭ በቃ የለም ። ጊዚያችሁን አታባክኑ እንደት ነው ትግራይ ውስጥ የሚሰራ ስራ እርሻ ምናምን የለም እንዴ። አፈር ጥበቃ እርከን ሥራ እኮ ስራ ነው።
Re: ቺንጊ ቻቻ (ኣቶ ንጉሱ ኪዳኑ) የሰብዓ እንደርታ ክለብ ኣስጨፋሪ!
Posted: 03 Apr 2021, 17:00
by sarcasm
tolcha wrote: ↑03 Apr 2021, 15:49
I am sure TPLF will make the come back. The only problem they might encounter is shortages of guns. Otherwise, every Tigarus seems motivated and encouraged to join the war. Wish them good luck!!!
The TPLF has unlimited access to foreign arms sources. As a consequence, decisive victory for Abiy's regime is practically impossible. Foreign mediation in #Ethiopia is critical to prevent a protracted conflict. The sooner it begins, the better
Re: ቺንጊ ቻቻ (ኣቶ ንጉሱ ኪዳኑ) የሰብዓ እንደርታ ክለብ ኣስጨፋሪ!
Posted: 03 Apr 2021, 17:16
by Sam Ebalalehu
Herman Cohen keeps contradicting himself day-to-day. There will no be negotiation with the dying TPLF. This cancer of Ethiopian politics along with the OLA “ sheene”!should be buried for good.
Re: ቺንጊ ቻቻ (ኣቶ ንጉሱ ኪዳኑ) የሰብዓ እንደርታ ክለብ ኣስጨፋሪ!
Posted: 03 Apr 2021, 17:52
by Hameddibewoyane
የነፋስ ዱቄት
Ejersa wrote: ↑03 Apr 2021, 15:39
ቺንጊ ቻቻ ሰብዓ እንደርታ በሚል FB ስሙ የምታውቁት ኣቶ ንጉሱ ኪዳኑ የመቐለ 70 እንደርታ ክለብ ኣስጨፋሪ ነበር። እንሆ ማስጨፈር ስያምረው እነዚህ ህፃናት ከመቐለ በቅርብ ርቀት በሚገኙ ወደ ሳምረ ኣከባቢ ብቅ በማለት "ወያነ ኢና" ወያነ ነን እንደማለት ነው እያለ ፈታ ብሎ የጭፈራ ሱሱ ኣስታግሶ ኣንድ የምልሻ ጥይት ይዞ ፎቶና ቪድዮ ተነስቶ ይመለስና ይፖሰታል።
የሚያስቀው በመቐለ ከተማ በኣካል ሁሌ ሲሄድ ኣገኘዋለሁኝ ይቺ "ረመፅ" የምትለው ወረቀት ኣልፎ ኣልፎ ስትበተን ነበር ኣሁን ራሱ ግልፅ ያረገ ለማስመሰል ሞከረ እንጂ በዚህ ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ ያመኑ ከድርጊታቸው እንደሚቆጠቡ ይቅርታ ጠይቀው ተፈቷል በቅርበት የምናቃቸው ሰዎች።
ሌላው ያፈነችው ጋደኛዬ በመቐለ ኣንድም የሞተ ኣመራር የለም ግን "...ኣስደሳች ዜና ኣለን ረመፅ ኣንድ የክ/ከተማ መሪ ኣጋድመነዋል..." ብላ በመተርተር ኣስደስታቸዋለች በጭብጨባ ቅልጥ ነው ያረጉት ፈላዎቹም
ብቻ ገጠር ሂዳ በዚህ መልኩ ኣፍና ትመጣና ከተማ መጥታ ፌስ ቡክ ላይ በመለጠፍ እንዲ ለከተሜውም እፍፍፍን ታረገናለች።
ኣዬ ኣንቺ ዓፈና ጋደኛዬ ብቻ ያቺ ያልኩሽን ኣርገሽ ድምፅሽ ኣጥፍተሽ ወደ ሸገር ከች በይ እንዳይነቁብሽ ብራዳ እና እንዳይቀድሙሽ።
ሰሎሞን ወልደገሪማ
Please wait, video is loading...
Re: ቺንጊ ቻቻ (ኣቶ ንጉሱ ኪዳኑ) የሰብዓ እንደርታ ክለብ ኣስጨፋሪ!
Posted: 03 Apr 2021, 18:35
by Kuasmeda
Hameddibewoyane wrote: ↑03 Apr 2021, 17:52