የሚያስቀው በመቐለ ከተማ በኣካል ሁሌ ሲሄድ ኣገኘዋለሁኝ ይቺ "ረመፅ" የምትለው ወረቀት ኣልፎ ኣልፎ ስትበተን ነበር ኣሁን ራሱ ግልፅ ያረገ ለማስመሰል ሞከረ እንጂ በዚህ ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ ያመኑ ከድርጊታቸው እንደሚቆጠቡ ይቅርታ ጠይቀው ተፈቷል በቅርበት የምናቃቸው ሰዎች።
ሌላው ያፈነችው ጋደኛዬ በመቐለ ኣንድም የሞተ ኣመራር የለም ግን "...ኣስደሳች ዜና ኣለን ረመፅ ኣንድ የክ/ከተማ መሪ ኣጋድመነዋል..." ብላ በመተርተር ኣስደስታቸዋለች በጭብጨባ ቅልጥ ነው ያረጉት ፈላዎቹም
ብቻ ገጠር ሂዳ በዚህ መልኩ ኣፍና ትመጣና ከተማ መጥታ ፌስ ቡክ ላይ በመለጠፍ እንዲ ለከተሜውም እፍፍፍን ታረገናለች።
ኣዬ ኣንቺ ዓፈና ጋደኛዬ ብቻ ያቺ ያልኩሽን ኣርገሽ ድምፅሽ ኣጥፍተሽ ወደ ሸገር ከች በይ እንዳይነቁብሽ ብራዳ እና እንዳይቀድሙሽ።
ሰሎሞን ወልደገሪማ
Please wait, video is loading...