Page 1 of 1

ጌታቸው አስፋን ፊትለፊት የተገናኘው ሰው::"አንተ ባርያ ገና እንቆራርጥሃለን "

Posted: 03 Apr 2021, 11:54
by Abaymado
ግራ የሚገባኝ ነገር የኛ አገር ትንሽ የቀላ ሁሉ ባርያ የማለቱ ሚስጥር ነው?

እኔ ለእዚህ መዘዙ ሃይማኖት ነው:: ይህ ክርስትያን እና እስልምና የሚባል ካልጠፋ ሰላም የለም::

እንዲህ ሁሌ አይሰራም የጋለ ብረት በመቀመጫቸው ይገባላቸዋል::
የዚህ ሁሉ መዘዝ በአፈታሪክ የሚታወቀው እየሱስ ወይም ነብዩ መሐመድ በቀይ ስለተሳሉ ነው::

ይህ አይቀጥልም!!!