Breaking: TPLF declares Game Over ! Soon the war will be in Addis and Asmara
Posted: 03 Apr 2021, 08:58
We warned you not to mess with Woyane !
Stalin Gebreselassie
7h ·
የጠዋት ሰበር ዜና!!
በጠዋቱ ታጋይ ጌታቸው ረዳን አወራሁት። ስለሰሞኑ አዲስ የአየርና የምድር ውግያ። እንዲህ አለኝ።
'' አብይ 3ኛ አመቱን ሊያከብር ተኳኩሎ 'ዛሬ በተደረገው operation' ... ብሎ ሊያበስር ተዘጋጅቶ ሰራዊቱን እንደ ቅጠል አረገፈው። በመኪና በግድ ውግያ ላይ አራግፏቸው ይሄዳሉ፤ ለማምለጥ እንዳይችሉ መኪኖቹን ከቦታው እንዲሸሹ ያደርጋሉ። አብዛኞቹ አዳዲስና ሴቶች ናቸው። 50 ኪሜ ሰራዊታችን አሳድዶ ሲለቅማቸው ውሎ አደረ። አድካሚ ለቀማ። የሚገርምህ 400 የሚሆኑ አንድ ረባዳ ቦታ ውስጥ ገብተው ለማምለጥ ሞክረው የኛ ስራዊት እነዚህን አንወጋም ፣ ሲርባቸውና ሲጠማቸው ቀጥ ብለው መጥተው እጃቸውን ይስጡ ብሎ እነሱን አልፎ 50 ኪሜ ለቀማ ላይ ነው። Wrap up እያደረገ ነው። የሚለቀመው ብዛት ስላለው አሰልቺ ነው።
የሻዕቢያ ሰራዊት በባለፈው የደቡብ ግንባር ውግያ የአማራ ምልሻን እንደ ጥይት ማብረጃ ተጠቅሞ ነበር። በትላንትናው ውግያ ግን ጥይት ማብረጃ አላገኘም። ራሱ ላይ አበረደው። እንደ ቅጠል ረገፈ። የኤርትራ ምርኮኞች እንደ ድሮ መስሏቸው ተማርከውም ፀባይ የላቸውም። ዝርዝሩን ከሰዓት ልንገርህ። አሁን ተኛ!!''