Page 1 of 1

ታምራት ነገራ እንደመጣለት ባይተረተርስ?

Posted: 03 Apr 2021, 07:26
by Abaymado
የታምራት ነገራን ውይይት ባብዛኛው ሲያጋጥመኝ እከታተለዋለሁ:: የሃሳብ መዋዤቅ ይታይበታል:: በፊት ይል የነበረውን እናቃለን አሁን እያለ ያለውን እናቃለን::

ሁለት ነገሮች ግን ከእሱ አያግባቡኝም ::
አንድ ወለጋ በኦሮምያ ነገስታት ነው የተመሰረተችው ይለነናል :: ከየት ነው ያገኘው ይሄንን?
ሁለት አብይ ኢሳያስ አፈውርቂን ላይ ይዝመት ፊቱን ያዙር ብሎናል:: እንዴት ነው ይህ የሚሆነው? ምን አይነት ምክር ነው?