Page 1 of 1

የአባይ ግድብ ዘመቻ ክተት፤ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ እንደ ንግሥት ጣይቱ !!!

Posted: 02 Apr 2021, 21:33
by Horus
ያረብ ሴት ከባሏ ጋር አትበላም፣ መኪና አትነዳም ! ያበሻ ሴት አገር ትገዛለች! ጦር ታዛለች! አይሮፕላን ትነዳለች! በሬ ጠምዳ ታርሳለች! ፈረሱን በጉግስ ትገስጣለች !!

ማሪያምን ብያለሁ የፕሬዚዳንቷን አባይ ሙሊት ክተተ አዋጅ ሰምተህ ብትለግም !!ኢትዮጵያ ይቅር አትልህም !!!