Page 1 of 1

የወለጋዉ ግድያ እና የመርጦ አልቃሽ ፖለቲካዊ መግለጫ

Posted: 02 Apr 2021, 13:38
by Masud

Re: የወለጋዉ ግድያ እና የመርጦ አልቃሽ ፖለቲካዊ መግለጫ

Posted: 02 Apr 2021, 13:54
by TGAA
ሁላችንም መርጠን ማልቀስ ካላስፈለገ እናንተም የሺመልስ ጃልማሮ መንገድ ያዙና ኑ አማራውም የአሳምነውን መንገድ ይዞ የመጣል ፤ ከዚያ በኋላ ቃላት መሰንጠቁ ይቀርና መፍትሄው ላይ ይደረሳል ፡፡ የማታውቁትን እሳት እንደምትቀሰቅሱ አልገባችሁም