Page 1 of 1

ብልጥግናን ይመረጡ!! አዲስ የምርጫ የቅስቀሳ ቪድዮ ተለቀቀ!!

Posted: 02 Apr 2021, 12:05
by Wedi
ብልጥግናን ይመረጡ!! አዲስ የምርጫ የቅስቀሳ ቪድዮ ተለቀቀ!!
:P :lol: :mrgreen:
Please wait, video is loading...

Re: ብልጥግናን ይመረጡ!! አዲስ የምርጫ የቅስቀሳ ቪድዮ ተለቀቀ!!

Posted: 02 Apr 2021, 13:20
by Masud
How cruel Biltigina is? :roll:

Re: ብልጥግናን ይመረጡ!! አዲስ የምርጫ የቅስቀሳ ቪድዮ ተለቀቀ!!

Posted: 02 Apr 2021, 13:27
by Wedi
Masud wrote:
02 Apr 2021, 13:20
How cruel Biltigina is? :roll:
የምርጫ ቅስቀሳ ነው፡፡ "ለውጥ እንዳይደናቀፍ" ቀስ እያልክ ፃፈ!! :mrgreen: :mrgreen:

Re: ብልጥግናን ይመረጡ!! አዲስ የምርጫ የቅስቀሳ ቪድዮ ተለቀቀ!!

Posted: 02 Apr 2021, 16:51
by Fed_Up
Wedi wrote:
02 Apr 2021, 12:05
ብልጥግናን ይመረጡ!! አዲስ የምርጫ የቅስቀሳ ቪድዮ ተለቀቀ!!
:P :lol: :mrgreen:
Please wait, video is loading...
አይ ነገር አጋሜ... ስለምትዋሹ እኮ ነው የማይቀናችሁ::

ለመሆኑ ይህ ቪዲዬ ማንን ለማሞኘት ነው? እኔ ስለ ኢትዬጵያ ምርጫ አያገባኝም ግን honesty ማንን ገደለ? ለምን ትንቦረቀቃለህ:: አብይን መጥላት አንድ ነገር... ጠልቶ መዋሸት ሌላ ነገር:: የሆናችሁ ምድረ ዳፍንታም:: አምላክ ራሱ ልባችሁን አይቶ መሬታችሁ እምበጣ እንጂ ሌላ አይበቅልበትም::