የኦሮሞ ተፎካካሪ ምርጫ ቅስቀሳ- 1) ተቃዋሚ :- ዐብይ አህመድ መዋዳደር አይችልም በሚስቱ በኩል አማራ ነው 2) ኦደፓ:- ይህ ውሸት ነው ሚስቱ ሞጋሳ ናት
Posted: 02 Apr 2021, 08:51
የኦሮሞ ተፎካካሪ ምርጫ ቅስቀሳ- 1) ተቃዋሚ :- ዐብይ አህመድ መዋዳደር አይችልም በሚስቱ በኩል አማራ ነው 2) ኦደፓ -PP:- ይህ ውሸት ነው ሚስቱ ሞጋሳ ናት::
የመራራ ጉዲና ተወካይ ኦነግ:- ሞጋሳ ስለመሆኗ ምን ማረጋገጫ አለን?
ኦደፓ:- ጎንደርኛ እስክስታ ይልቅ አቢቹ ለጋለጋ ትችላለች ይላል::
መራራ ጉዲና:- ኢኔ እኮ ነፊጠኛ ስም ያላት ሚስት ያላቹ ምርጫ ስንገባ ፊቱ ብየ ነበር::

የመራራ ጉዲና ተወካይ ኦነግ:- ሞጋሳ ስለመሆኗ ምን ማረጋገጫ አለን?
ኦደፓ:- ጎንደርኛ እስክስታ ይልቅ አቢቹ ለጋለጋ ትችላለች ይላል::
መራራ ጉዲና:- ኢኔ እኮ ነፊጠኛ ስም ያላት ሚስት ያላቹ ምርጫ ስንገባ ፊቱ ብየ ነበር::