Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethiopian soldiers without bulletproof vests and helmets

Post by Ethoash » 03 Apr 2021, 07:24

How much does it cost to buy bulletproof vests and helmets per soldier? Diaspora might need to chip in, I'm willing to donate $800 to the cause of providing at least one soldier with a bulletproof vest and helmet.
military bulletproof is not a special material it is just steel.
ጠፍጣፋ ብረት ነው ከፊትና ከኋላ ነው የሚገባው ኮሮጆው ብረቱን ለመያዝ ነው የሚጠቅመው ደግሞም ልክ እንደ ቬስት እንድትለብስወ ይረደሀል ማለት ነው።

የብረት ቆቡ ደግሞ ልክ እንደወንፊት ቀዳዳ ከተበጀለት በሙቀት ግዜ ንፋስ ስለሚገባው የብረት ቆቡን ለማረግ ምቾት ህን ይጠብቅልሀል።

አየህ ብረት ከጥይት ይከላከልልኛል ብለህ ከስጋህ ። ታድያ ለምን የብረት ቆቡ ከብረት ተስራ ጥይት የማይከለክል ከሆነ። አዋ ከተማ ውስጥ የሚደረገው የጥይት መከላከያ በጣም ከብረት መቅለል ስላለበት ሌላ ማተርያል ሊጠቀሙ ይችላሉ ግን የወታደሮች ስራሚክ እና ብረት የጠቀማሉ በል ደህና ስንብት።