የአማራ የዳቦ ፖለቲካ Ethio 360 (ኤርሚያስ ለገሠ እና ሀብታሙ አያሌው)ን እንደ ማሣያ:: ኦሮሞን ለማውገዝ ሲሆን ዘር ማጥፋት፣ ደሀውን የማትረፍ ጉዳይ ሲሆን ቆሻሻ ፖለቲካቸውን የሚጎዳ!
Posted: 01 Apr 2021, 15:15
የአማራ የዳቦ ፖለቲካ Ethio 360 (ኤርሚያስ ለገሠ እና ሀብታሙ አያሌው) ን እንደ ማሣያ:: ኦሮሞን ለማውገዝ ሲሆን ዘር ማጥፋት፣ ደሀውን የማትረፍ ጉዳይ ሲሆን ቆሻሻ ፖለቲካቸውን የሚጎዳ!
- የአማራ ፓለቲከኞችና ሚዲያዎቻቸው ላይ የሚሠሩት በዘልማድ ጋዜጠኞች፣ አማራ በኦሮሚያ ውስጥ በዘር ማጥፋት ደረጃ እየተገደለ ነው እያሉ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ይላሉ፡፡ … 1
- ዘራቸው ከሚጠፋስ በሠላም ወደሚኖሩት እናስጠጋቸው ምክንያቱም በሠፈራ ፕሮግራም ስለሆነ ወደዚያ ስፍራ የተወሠዱት ወደመጡበት እንዲመለሱ እንርዳቸው ሲባል ደግሞ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ መሬት ከለቀቁማ ፖለቲካችን ይጠፋና በምን ዳቦ እንበላለን እያሉ ጩኸት አቀለጡ፡፡ ….2