ቃልህን ምንም አትጠፍ ። ቃልህን ከምታጥፍ ስራህን ለቀህ መሄዱ ያዋጣሀል። በስላሳ አመቱ ግዜ ገንዘብ ካልቆጠርክ አሁን በስግብግብ አመድ ግዜም ምንም ሳንቲም አታገኝምና ስራህን ለቀህ ግፋ ቢል የቀረ ሕይወት ህን አሜሪካ ወይ የመረጥከው አገር ላይ በስላም ብትኖር ይሻልሀል።
ብዙ ኤርትራኖች ከኢትዬዽያ መገንጠላቸው እንድጎዳቸው ይታወል ለዚህም ብዙ ማስረጃ አለ።
ወይኔዎች ናቸው እግራቸውን ጎትተው ያስወጡዋቸው እንጂ ። ኤርትራኖች ከምርጫ በኋላ አንዳቸውም ወድ ኤርትራ አልሄዱም እዛው አዲስ አባ ነበር የተቀመጡት ። ይህ ማለት በስመ ኤርትራዊ ዋስትና ለመስጠት ነው እንጂ ከኢትየዽያ ጋራ መኖር ጥቅም እንዳለው በደም የተረዱት ኤርትራኖች ብቻ ናቸው አማራም የዚህን ያህል አልተረዱትም አብሮ የመኖርን ሚስጥር ።
ኤርትራኖች ማለት ደግሞ ትግሬዎች ብቻ ማለት አይደለም አሁን ሪፈረንደም ይስጥ ቢባል ዘጠኙም ክልሎች የየራሳቸውን ሪፈርንደም ማረግ አለባቸው ። አለበለዚያ ግን ሁሌ ትግሬዎች ያሽንፋሉ ቁጥር ስላላቸው። ስለዚህ የአስብን አፋር ብትጠይቄው
ከትግሬዎች ወይም ከሰሜን አጋሜዎች ጋራ መኖር ነው የሚፈልጉት
ወይስ ነፃነት የራሳቸውን አገር መመስረት እንደጀቡቲ
ወይም ከኢትዬዽያ ጋራ መቀላቀል በፈድረሽን ቢባሉ ። ፈደረሽኑን ይመርጣሉ ግን አማሮችን ስለሚፈሩዋቸው መጀመሪያ ሀገር መስርተው ከኢትዬዽያ ጋራ ወደብ በመሽጥ ልክ እንድጁቡቲ ማደግ ነው የሚፈልጉት ። ከስሜን አጋሜዎች ምንም ያተረፉት ነገር የለም ።
ምፅዋም ብትጠየቅ የምትመርጠው ብቻዋን መሆኑዋ ነው። ከዚያ ደግሞ ከወርቃማዎቹ ጋራ የወደብ ወል አርገው መስራት ነው የሚፈልጉት ሁሉ ገቢወ ለምፅዋ ብቻ ሲሆን እንዴት እንደሚያድጉ አስቡት ። የስሜን አጋሜዎች በድህነት ለስላሳ አመት ቀጡዋቸው አቅምና ጉልበት ቢኖራቸው ገና ድሮ ነበር የሚገነጠሉትና የራሳቸውን ሀገር የሚመስርቱት ነበር።
ደግሞ አንዳንድ ተላላ የስሜን አጋሜዎች አንባሳደር ዲና ሙፍቲ ክስራ ይባረሩ ከዚያም ሲቀጥል አንባሳደሩ በኤርትራ ውስጥ ጉዳይ መግባት አነበረበትም ።።
እሺ ይህቺ ጫዋት ኢትዬዽያኖች በኤርትራ በውስጥ ጉዳይ መግባት የለባቸውም ጫዋታ ድሮ የተበላበት ነው። አንዴ ኤርትራ በመቀሌ ጦሩዋን አስገብታ እልቂት ካወረደች በኋላ ተመልሳ ኢትየዽያ በውስጥ ጉዳይችን አትግባ የሚለው ተረት ተረት አይስራም ። በዚሁ ነጥብ ላይ አምባሳደሩ ከስራ ይባረሩ ብለው ዘመቻ ያረጋሉ ይህ በኢትዬዽያ ውስጥ ጉዳይ መግባት አይደለም ወይ። ማለት ያለባቸው አምባሳደሩ ተሳስተዋል ብቻ ነበር ። ጣልቃ ሳይገቡ።
እኔ የሚገርመኝ እነዚህ ተባዬች መች እንደሚረዱን እንጃ እኛ መቶ ሚሊየን እነሱ ደግሞ ሶስት ሚሊዬን መሆናቸውን ረሱት። ኦኬ ፫ ሚሊየን ሽማግሌዎችና አረጊቶች ህፃን እንኩዋን የለም ። የሚጋቡ ዜጎች የሉም ሁሉም ወደ ጦር ግንባር ነው ። የመውለጃ ግዜያቸው ሲያልፍ ነው ነፃ የሚወጡትና አይፈረድባቸው ሌላው ደግሞ ተስዶ አልቆዋል።
ኤርትራኖች ሁሉ አቅማቸውን አውቀው ከኢትዬዽያ ጋራ መኖር አለባቸው ልክ እንደጁቡቲ ። አቅማቸውን በማወቃቸው ዛሬ ጅቡቲ አንደኛ አለም የመስለችው። ንግዱዋን ትችረችራለች ነገር ሳትፈልግ ጦርነት ሳትጭር ።
Re: Kichamam Woyane
Kichamo Komalo: “እኛ መቶ ሚሊየን እነሱ ደግሞ ሶስት ሚሊዬን መሆናቸውን ረሱት።”
This is the funnies joke I have ever read about. Since when have woyane leeches become 100 million? Dude, scratch off the four zeros quietly before Alula hears you. And stay away from Ethiopia. Tenkebalelay, KIFU!