BBC WAKE-UP CALL!!! አፍሪካዊው ነብይ ቡሽሪ ልጁን ማዳን አቅቶት ሞተች:: ይህንን እያዩ ለሚሸወዱ ሀበሾች ?????
Posted: 30 Mar 2021, 15:24
https://www.bbc.com/amharic/news-565632 ... wnBUVxi-1Iስንቶቹን በቀጥታ ፕሮግራም "የሚፈውሰ ነኝ ባዩ" ነብይ ልጁ ስትታመምበት ግን ሃኪም ቤት ነው ይዟት የሄደው ። ያሳዝናል ልጁን ግን ሊያድናት አልቻለም።የሚገርመው ግን ከዚህ በኋላም ሲታመሙ እንዲፈውሳቸው እሱ ጋር የሚመጡ አይጠፉም።