Page 1 of 1

Green Ethiopia: A Water Industry Nation

Posted: 30 Mar 2021, 13:50
by Horus
የኢትዮጵያ ወደ ፊት እድገት አቅጣጫ ግልጽ ሆኗል። አገሪቱ ብዙ ከርሰ ምድር ማዕድናት ቢኖሯትም ዋና ሃብቷ ያ አይደለም ።

የኢትዮጵያ ሃብቶች ዉሃ፣ አፈር፣ ጸሃይ፣ ነፋስ፣ እጸዋት፣ እንሰሳትና ህዝቧ ናቸው። ለምሳሌ ባሁን ሰዓት አገሪቱ 80 ሚሊዮን የቀንድ ከብት አላት ።

ምዕራብና ግብጽ ተንጫጩም አልጠንጫጩ የኢትዮጵያ አላማና ተልዕኮ ...

አንዲት ታላቅ አረንጓዴ አገር መገንባት፣

ዉሃችን ሁሉ ወደ ኤሌክትሪክ መቀየር፣

መሪታችን ሁሉ በመስኖ እርሻ መሸፈን፣

ጸሃያችንም ሁሉ ወደ ኤሌክትሪክ መቀየር፣

የአገሪቱ ገጸ ምድር በዛፍና እጸዋት መሸፈን፣

የአገሪቱ አፈር ታጥቦ ጠላት ቤት እንዳይሄድ መንከባከብ፣

ዝናባችን ወደ መሬት እንጂ ወደ ወንዝ እንዳይሮጥ መከልከል።

ኢትዮጵያ አይነኬ! ያፍሪካ ቀን ገነት !!



Re: Green Ethiopia: A Water Industry Nation

Posted: 30 Mar 2021, 14:03
by Horus
የራሱን ችግር በራሱ ሚፈታው የጉራጌ ካልቸር