ከሺህ ከንቱ አንድ ብርቱ፣ ለነጻነቱ!
Posted: 30 Mar 2021, 12:01
እንዲያው መሮን በጦር ሜዳና በአልጄዚራም ላይ ያዬ ከዚህ ጅግና ብወለድ ኖሮ የሚያስብል ነው፡፡ ወይም ልጄን ቢያገባልኝ የሚለው የሀበሻ አባባል ጃል መሮን ካየሁ በኃላ እኔም እንደ ሀበሻ ለማለት ተገደድኩኝ፡፡
መሮ ሆይ ኑርልን! ኦሮሞዎችን አኮራህን! ሺህ ዓመት ኑርልን!
መሮ ሆይ ኑርልን! ኦሮሞዎችን አኮራህን! ሺህ ዓመት ኑርልን!