Must Watch: Colonel Mengistu Hailemariam speaks out for the first time on Ethio-Tigray war
Posted: 28 Mar 2021, 13:54
GAME OVER ZINABU AHMED !
መንጌ ከመውደቁ ጥቂት ሳምንታት በፊት የተናገረው :
ከጠብመንጃ ጀመሮ የተለያዩ መድፎች፣ ሚድየም ሬንጅ ያላቸው ሮኬቶች እና የአይሮፕላን ቦምቦች ለመሥራት ተዘጋጅተናል
አብይ ዝናቡ አህመድ ዛሬ የተናገረው:
የተጀመረው ሪፎርም ትልቅ መሠረት እየጣለ መሆኑንን ዛሬ ሆሚቾ የአሙኒሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪን በመጎብኘት አይተናል:: መከላከያ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ መድፎች ፣ ሮኬቶች እና ቦምቦች በማምረት በዚህም የራሱን ቁመና አጠናክሮ ወትሮ ዝግጁነቱን በማሳደግ፣ በምርምር የሚልቅበት መሠረታዊ ሪፎርም መጀመሩን አይቻለሁ:: ይሄን አጠናክረን በመቀጠል መከላከያችን ሁለንተናዊ የተቋም ቁመና እንዲኖረው ቀጣይ ስራዎች ይሰራሉ::