Page 1 of 1
አስገራሚ የኤርትራ ውሳኔ
Posted: 28 Mar 2021, 11:38
by Jaegol
Re: አስገራሚ የኤርትራ ውሳኔ
Posted: 28 Mar 2021, 11:55
by sarcasm
ትግራይ ክልል፤ በአክሱም ከተማ የተፈጸመው ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት በአጠቃላይ በክልሉ የተሟላ ምርመራ ማድረግ አስፈላጊነትን ያመለክታል
በአክሱም ከተማ፣ ትግራይ ክልል የደረሰውን ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እና በሲቪል ሰዎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አስመልክቶ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፣ የመጀመሪያ ደረጃ (ቀዳሚ) ሪፖርቱን ይፋ አደረገ።
ከበርካታ ሳምንታት ጥረት በኋላ የምርመራ ባለሞያዎቹን ወደ አክሱም ከተማ መላክ መቻሉን የገለጸው ኢሰመኮ፣ ባለሞያዎቹ ከየካቲት 20 እስከ የካቲት 26 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ በከተማዋ በመቆየት ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎችን፣ 45 የተጎጂ ቤተሰቦችን፣ የዓይን ምስክሮችን እና የሃይማኖት መሪዎችን አነጋግሯል። እንዲሁም 20 ሰዎች የተሳተፉበት የቡድን ውይይት ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር አድርጓል። በተጨማሪም ከተጎጂ ቤተሰቦች፣ ከአክሱም ቅድስት ማርያም ሆስፒታል፣ ከአክሱም ሪፈራል ሆስፒታል፣ ከሚመለከታቸው የቀበሌ መስተዳደር አካላት እንዲሁም ከሃይማኖት ተቋማት አገልጋዮች የተለያዩ የምስል፣ የድምጽ እና ሌሎች የሰነድ ማስረጃዎችን አሰባስቧል።
ኮሚሽኑ በዚህ ምርመራው ያሰባሰባቸው መረጃዎችና በተለይም ከኅዳር 19 እስከ ኅዳር 21 ቀን 2013 ዓ.ም. በነበሩት ሁለት ቀናት ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እንደተፈጸመና፤ የአክሱም ከተማ እና አከባቢው ነዋሪዎች፣ ከተለያዩ የትግራይ አከባቢዎች ጦርነት ሸሽተው በከተማዋ የተጠለሉ ተፈናቃዮችና እንዲሁም የኅዳር ፅዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል ለማክበር ከተለያየ ቦታዎች የመጡ ሰዎችን ጨምሮ
በአጠቃላይ ከአንድ መቶ በላይ ሲቪል ሰዎች በወቅቱ በአክሱም ከተማ በነበሩ የኤርትራ ወታደሮች መገደላቸውን ሪፖርቱ ያመለክታል። በዚህ የቀዳሚ (መጀመሪያ ደረጃ) ሪፖርት የተጠቀሱ አኃዞች አጠቃላይ የተጎጂዎችን ቁጥር የሚያመላክቱ ሳይሆን፣ ኮሚሽኑ እስከዚህ ምርመራና ሪፖርት ወቅት ድረስ ብቻ ለማረጋገጥ የቻለውን የሲቪል ሰዎች ጉዳት የሚጠቁም ነው። ኢሰመኮ ያነጋገራቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ፣ የተጎጂ ቤተሰቦች እና የአይን እማኞች በርካታ ሲቪል ሰዎች ልጆቻቸው፣ ሚስቶቻቸው እና እናቶቻቸው ፊት ጭምር በአሰቃቂ ሁኔታ እንደተገደሉ አስረድተዋል።
ይህ በወቅቱ በአክሱም ከተማ በነበሩት የኤርትራ ወታደሮች የተፈጸመው መጠነ ሰፊ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ተራ ወንጀል ሳይሆን በዓለም አቀፍ ድንጋጌዎችና መርኆች የተቀመጡ ድንጋጌዎችን የሚጥስ፣ በግጭቱ ተሳታፊ ያልነበሩ ሲቪል ሰዎች ላይ ጭምር ሆነ ተብሎ ያነጣጠረ እና በሚሊተሪ አስፈላጊነት ሊገመገሙ የማይችሉ እና ሆነ ተብሎ የተደረጉ በሲቪል ሰዎች ንብረቶች በሃይማኖት ተቋማትና በሆስፒታሎች ጭምር ዝርፊያና ጉዳት ያደረሰ በመሆኑ፤ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቱ ምናልባት በሰብአዊነት ላይ የተፈጸመ ወንጀል ወይም የጦር ወንጀል ሊሆን ስለሚችል፤ በአጠቃላይ በክልሉ የተሟላ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ምርመራ ስራ ማካሄድ ያስፈልጋል።
Please wait, video is loading...
Re: አስገራሚ የኤርትራ ውሳኔ
Posted: 28 Mar 2021, 12:22
by Fiyameta
Re: አስገራሚ የኤርትራ ውሳኔ
Posted: 28 Mar 2021, 13:51
by Jaegol
Juntaw Sarcasm/Eden/Kerenaite/Aba the jeberti from Shire
The truth of the matter is 43 junta militants killed in the war to liberate Axum and the Axum holiday was performed peacefully. So fake news is not going to do any thing for your kinds but expose that dead terrorist tplf propaganda is based on LIES.
Re: አስገራሚ የኤርትራ ውሳኔ
Posted: 28 Mar 2021, 14:19
by Aba
Jaegol,
30 years of struggle and sacrifice for "independence", and another 30 years of sacrifice to become one? What kind of nutty situation is that? Is Isaias', the one man junta's mission for Eritrea or for Greater Ethiopia?
What a waste of 60 years and 3 generations.
Here is different opinion of events of recent days.
https://www.aljazeera.com/opinions/2021 ... tigray-war
Re: አስገራሚ የኤርትራ ውሳኔ
Posted: 28 Mar 2021, 14:38
by Aba
By the way, this is not a report by CNN, NY Times, Amnesty etc. etc. This is by Abiy's own Ethiopian Commission.
------------------------------------------------------------------------------
://
www.theeastafrican.co.ke/tea/rest-of-af ... ys-3334402
Eritrean forces killed unarmed Tigray civilians, new report says
"...A new report by the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) says Eritrean troops killed unarmed civilians in the historic town of Aksum in Tigray, piling accusations of atrocities on Asmara.
The document released on Wednesday morning reports of incidents when armed Eritrean troops went from house to house asking for men and boys from villages. They then shot them, it says..."