Page 1 of 1

ኦነግ ሸኔን ማነው የመሰረተው? "ታላቁን ሚስጢር ላፈነዳው ነው!"

Posted: 28 Mar 2021, 07:16
by Abaymado
አፈንዲ ሙተቂ/Afendi Muteki

ታላቁን ሚስጢር ላፈነዳው ነው!
----
የኦነግ መስራቾች እነ ኤሌሞ ቂልጡ፣ ሁንዴ (አሕመድ ተቂ)፣ ቡቂሳ ቡሌ፣ በከር ገሎ፣ ባሮ ቱምሳ፣ ሙሄ አብዶ፣ ሌንጮ ለታ፣ ዲማ ኖጎ፣ መገርሳ በሪ፣ ዳውድ ኢብሳ፣ ገላሳ ዲልቦ፣ ገዳ ገመዳ፣ አቦማ ምትኩ ወዘተ ነበሩ።
----
"የኦነግ ሸኔ" መስራቾች ደግሞ እኔ አፈንዲ ሙተቂ፣ ጀዋር ሙሐመድ፣ ኩምሳ ድሪባ (ጃል መሮ)፣ ያያ በሺር፣ ህዝቅኤል ገቢሳ፣ ሀምዛ ቦረና፣ ግርማ ጉተማ ፣ ስለሞን ኡንጋሼ፣ ጋዲሳ ሆማ፣ ነጃት ሀምዛ ወዘተ ነን። ለምሥረታው የሚያስፈልጉ ግብአቶችን ያሟሉልን ደግሞ ዶክተር አብይ እና ለማ መገርሳ ነበሩ። ድርጅቱን የመሰረትንበት ቃለ ጉባኤም በእጄ ይገኛል። ስለዚህ የወሎ ኦሮሞ ህዝባችንን ተውት። "ኦነግ ሸኔ" እኛ ነን። እኛን ክሰሱን።


https://www.facebook.com/afendimutekiha ... 8873949875