እነ ስዩም ተሾመን ማነው የደበደባቸው
Posted: 28 Mar 2021, 04:09
ወያኔ ሊሆን ይችላል ግን እንዴት አምቡላንስ ሊጠቀም ቻለ?
መንግስትም ሊሆን ይችላል ግን ስዩም ቀንደኛ የአብይ ደጋፊ ነው::
የኦሮምያ ክልል ሊሆን ይችላል: ምናልባትም እሱ ሳዮን ይቀራል?
የአማራ ክልል? ምክንያት አጣሁ
ማነው?
ግን ግን ከዚህ በፊት ግድያ ሊደረግበት ነው በሚል ራሱ ቀርቦ ውይይት ሲያደርግ ነበር:: ምናልባት ከፌዴራል ፖሊስ አዛዥ ጋር እሰጥ እገባ ሳይገባ እንዳልቀረ ነው:: እርግጠኛ አይደለሁም::