Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7311
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ጥፊ ድሮ እና ዘንድሮ

Post by Naga Tuma » 27 Mar 2021, 16:33

ጥፊ ድሮ እንደ የእርጥብ ራስ ማብሰያ ቅመም ይታይ ነበር፣ ካልተሳሳትኩ። ዘንድሮ እንደ ጥፋት ይታያል።

ጉዳቱ ከቅመምነቱ ኣመንዝኖ ወደ ጥፋት መቀየሩን የሚደመድም ሳይንሳዊ ጥናት ኣለ?

ቅመምነቱን ሳልቀምስ ኣይዴለም ይህን ጥያቄ የምጠይቀዉ። ኣንዴ ከእናቴ መዳፍ፣ ሌላ ግዜ ከኣንዱ ታላቅ ወንደሜ መዳፍ ቀምሻለሁ፣ ልጅ ሆኜ።