Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15332
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ጃኖ ለባሽ አማራ ፋራ ወያኔን በመጨረሻ አፈር አለበሰው - የጅብ ቀብራራ የአንበሳ እራት ይሆናል።

Post by Abere » 27 Mar 2021, 13:13

ጃኖ ለባሽ አማራ ፋራ ወያኔን በመጨረሻ አፈር አለበሰው - የጅብ ቀብራራ የአንበሳ እራት ይሆናል።

ጃኖ የለብሰው የአማራ ገበሬ፣
ወደ የት ኣደርሰው ያንን የትግሬ አውሬ።

ጅብ ይጮኻል እንጅ መቺ ዙሮ ይገጥማል፤
የሞተ ካገኜ እኔ ነኝ ወንድ ይላል።

ጩኸት በአሜሪካ በአውሮፓ ሲውካካ፣
የጅብ መጨረሻው ይኸ ነበር ለካ።

ከማያውቁት አገር ቆዳ አንጥፉ ያለው፣
ጃኖ ለባሽ ገብቶት ጅቡን አጋለጠው።

ከእንግድህ እርም ነው፣ የጅብ ዘመን አልቋል፣
የአንበሳ ሞገሱ በጃኖ ይደምቃል።