Page 1 of 1

ኦነግ ሸኔ ማን ነው? አሁን በደንብ ተብራራ::

Posted: 27 Mar 2021, 12:04
by Masud
ኦነግ ሸኔ ማን ነው? አሁን በደንብ ተብራራ
ኦነግ ሸኔ የምለው የዳቦ ስም በአቢይ አህመድ ካዲሬዎች አለሙ ስሜ፤ ታዬ ዳንዳአና አዲሱ አረጋ የኦሮሞን ትግል ለማኮላሸት፡ ኦሮሞን ለመግደልን ለማሰቃየት የኦነሠ (OLA ) ወደ ሰላማዊ ኑሮ እንዳይመለስ ከቻሉም ኦነግን ለማጥፋት ወይም ከፋፍሎ ለማዳከም፡ በኢትዮጵያ ጦርነት እንድቀጥል የወጣ ነው።


Go to -1621 and listen the explanation carefully!