ምርጫ 2013: ደብተራው ዳንኤል ክብረት ከ10 ተጋሩ እና ኦሮሞዎች ድምፅ የ1 አማራ ድምፅ ለኔ ከፍተኛ ትርጉም አለው
Posted: 27 Mar 2021, 09:01
ዳንኤል ክብረት በአደበባይ ሚዲያ ቀርቦ -

ለሁሉም የመገናኛ ብዙሃን!
ደብተራው ዳንኤል ክብረት በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ የምርጫ ክልል 28 እና ቦሌ ክፍለ ከተማ ምርጫ ወረዳ 10 በግል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዕጩነት ቀርበዋል።
የደብተራው ዳንኤል ክብረት የምርጫ ቅስቀሳ መርሀግብር ማስጀመሪያ ኘሮግራም ዛሬ ቅዳሜ መጋቢት 18 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 7:30 በካፒታል ሆቴል ስለሚካሄድ በዕለቱ የዜና ሽፋን እንድትሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን።
የደብተራው ዳንኤል ክብረት
የምርጫ ቅስቀሳ ዓብይ ኮሚቴ


