Shocking: What does Wikileak say about Abiy Zinabu Ahmed ?
Posted: 26 Mar 2021, 20:12

Temesgen Mengesha Dabsu
4h ·
# ጥዋት : የኤርትራ ጦር ትግራይ አልገባም
# ቀትር ላይ : የኤርትራ ጦር ለራሱ ደህነት ሲል ትግራይ ገብቷል
# ከሰአት በሁዋላ : የኤርትራ ጦር ለደህነቱ ሲል ትግራይ ውስጥ ይቆያል
# ምሽት ላይ: የኤርትራ ጦር ትግራይን ለቆ ይወጣል
# ንጋት ላይ : የትግራይና የኤርትራን ህዝብ ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጅክት ተዘጋጅቶ ስምምነት ላይ ተደረስ:::
ምሳሌ 12: 22 ውሸተኛ ከንፈር በእግዚአብሔር ዘንድ አሰጸያፊ ነው፤ እውነትን የሚያደርጉ ግን በእርሱ ዘንድ የተወደዱ ናቸው።