Page 1 of 1

"የኤርትራ ሰራዊት ገብቷል ብላችሁ የምታወሩ ጁንታ ናችሁ" እያሉ ሲዝቱ እና ሲያዝቱ የነበሩ ሁሉ- ምንም ፍሬቻ ሳያበሩ እጥፍ ብለው የኤርትራ ሰራዊት ሊወጣ ነው ብለው ማውራት ጀመሩ አይደል?

Posted: 26 Mar 2021, 17:40
by sarcasm
የኤርትራ ሰራዊት ትግራይ ውስጥ አልገባም ፣ አልመዳ ጨርቃጨርቅ ተመሳሳይ ዩኒፎርም አሰፍተው ነው፣ የጁንታው የሚስኢንፎርሜሽን ዘመቻ ነው ....
ምናምን የሚል ትንታኔ ትን እስኪለን ድረስ በአናት በአናቱ ሲለቁብን የነበሩ "ፖለቲከኞች" እና "ተንታኞች" - የኤርትራ ሰራዊት ገብቷል ብላችሁ የምታወሩ ጁንታ ናችሁ እያሉ ሲዝቱ እና ሲያዝቱ የነበሩ ሁሉ-
ምንም ፍሬቻ ሳያበሩ እጥፍ ብለው የኤርትራ ሰራዊት ሊወጣ ነው ብለው ማውራት ጀመሩ አይደል?
እዚህ ሀገር ኑሮ፣ ነዳጅ ምናምን አይደለም የተወደደው።
ማፈር ነው የተወደደው - ሰው ይታዘበኛል ማለት ድሮ ቀረ - አሁን ማፈር የጥቂቶች ሀብት ብቻ ነው።



Sena Melaku
የቧልት ሾፌሮቹ ፍሬቻ ማሳየት ምናምን አልተማሩም::የተነገራቸውን ውሸት እንዳለች ማስተጋባት ነው የለመዱት::ካድሬ አዙራ ማየት አትችልም::አለቆቿ ካላይ የጨምሩባትን እሷ ከታች ማፍሰስ ነው ሥራዋ ይል ነበር ጀዋር😂
Please wait, video is loading...

Re: "የኤርትራ ሰራዊት ገብቷል ብላችሁ የምታወሩ ጁንታ ናችሁ" እያሉ ሲዝቱ እና ሲያዝቱ የነበሩ ሁሉ- ምንም ፍሬቻ ሳያበሩ እጥፍ ብለው የኤርትራ ሰራዊት ሊወጣ ነው ብለው ማውራት ጀመሩ አይ

Posted: 26 Mar 2021, 17:52
by tarik
:lol: :mrgreen:

Re: "የኤርትራ ሰራዊት ገብቷል ብላችሁ የምታወሩ ጁንታ ናችሁ" እያሉ ሲዝቱ እና ሲያዝቱ የነበሩ ሁሉ- ምንም ፍሬቻ ሳያበሩ እጥፍ ብለው የኤርትራ ሰራዊት ሊወጣ ነው ብለው ማውራት ጀመሩ አይ

Posted: 26 Mar 2021, 17:56
by Fiyameta
We left the border areas, but we are still occupying your agame minds. :lol: :lol: :lol: :mrgreen: