Page 1 of 1
* ነፃነትና ኣብ ኢድና እያ ! * ነፃነታችን በእጃችን ነው ! - ዓምዶም ገብረስላሴ (ዓረና)
Posted: 26 Mar 2021, 12:04
by sarcasm
Please wait, video is loading...
Re: * ነፃነትና ኣብ ኢድና እያ ! * ነፃነታችን በእጃችን ነው ! - ዓምዶም ገብረስላሴ (ዓረና)
Posted: 26 Mar 2021, 12:16
by Abere
How is he defining freedom? በመጀመሪያ ነፃነትን እንደት ነው የሚተረጉመው ነው ጥያቄው። አንዳንዶቹ የእነርሱን ነጻነትን የሚተረጉሙት ሌሎች የእነርሱ ባሪያዎች እስከሆኑ ድረስ ወይም የእነርሱ ያልሆነውን የለሎችን እስከ ዘረፉ ድረስ ነው። ለሎች ደግሞ ከዚህ በተቃራኒው ነው። የአመዶም ገብረሥላሴ የነጻነት ግንዛቤ ግን የሌሎችን በመቀማት ላይ የተመረኮዘ ነው። እንደዚህ ዓይነቱ ህልም ህልመኛውን ባርያ ያደርገዋል። የሰው ቆርጦ የሀሰት ካርታ ተሼክሞ የትግሬ ህልም ቢል ቅዠት ብቻ ሁኖ ነው የሚቀረው:: ለመሆኑ ድፍንን ትግሬ እራሱን ያመዋል እንደ? እባካችሁ የሰው አትመኙ።
Re: * ነፃነትና ኣብ ኢድና እያ ! * ነፃነታችን በእጃችን ነው ! - ዓምዶም ገብረስላሴ (ዓረና)
Posted: 26 Mar 2021, 13:46
by sesame
Agames,
Your stupidity has already shrank what you call Tigray by 40% after all the stolen lands have returned to their rightful owners. You are stuck and any ፈንጠርጠር will ensure that you lose more. The sooner you wake up and realize that you are a much diminished people the better for you. ርእሱ ዝተቆርጸ ደርሆ ኣለኹ ኢሉ ፈንጠርጠር ክብል ንቡር'ኳ ኢንተኾነ፥ ካብ ሞት ክትስእ ግን ዘይሕሰብ ኢዩ። አንገቱ የተቆረጠ ደሮ ኣለሁ ብሎ ፈንጠርጠር ቢል የኖረ ቢሆን፥ ከሞቱ መነሳት ግን የማይታሰብ ነው::
