የትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያን መንግስት አያምንም!
Posted: 26 Mar 2021, 10:42
የትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያን መንግስት አያምንም!
* ጦርነቱ በ16 ቀን ተጠናቋል ብለው በፖርላማ ተናግረው ነበር!
ነበር ብቻ ሆነ ጦርነት አሁንም ድረስ አልተጠናቀቀም።
* ጦርነቱ ንፁሃን ሳይነካ በአለም ታሪክ የተሰራ ክንድ ብለው ነበር!
ነበር ብቻ ሆነ በግልፅ በቃልዋ ትናንት ምክርቤት ሰብስበው አለም ያወቀውን እውነት ይቅርታ እንኳን ሳይጠይቁ በትግራይ ንፁሃን ተገድለዋል ሴቶችም ተደፍረዋል ብለዋል።
* የኤርትራ ሰራዊት አልገባም የጁንታ የውሸት ዜና ነው። ልኣላዊነት እንዴት አስደፍራለሁ ብለው ነበር!
ነበር ብቻ ሆነ የኤርትራ ሰራዊት ንፁሃን እንደጨጨፈ በህግ እንደሚጠየቅ ተናግረዋል። የኤርትራ ሰራዊት እንዲወጣ ስምምነት ተደረሰ ብለዋል!
* የአማራ ልዩ ሀይል ህግ ማስከበር ላይ ነው ምንም አልፈፀመም ብለውን ነበር!
ነበር ብቻ ሆነ የአማራ ልዩ ሀይል የፈፀመው ወንጀል በህግ ይጠይቃል ብለዋል።
* ሱዳን የተሰደዱት ወጣቶች ብቻ ናቸው ብለውን ነበር! ከስንት የአለም ሚድያዎች እውነቱን ከዘገቡ በኋላ ወደ ቀያቸው እንደሚመልሱና ለተፈናቃይ ማህበረሰብ ካሳ እንደሚከፍሉ ተናግረው ነበር! ይህ እስካሁን በተገብር የተሰራ አንድም እንቅስቃሴ የለም ከወሪ በዘለለ ህዝባችን ሀገር እያለው በስደት ለስቃይና ለእንግልት ተዳርገዋል።
* ማይካድራ የሞቱት ንፁሃን አማራ እንደሆኑ ይህም ግፍ ብዙም ያልተነገረለት ግን በጣም ጭኻኔ የተፈፀመበት ብለው ነበር!
በማስረጃ አለም እየተረጋገጠ ሲመጣ በግፍ የተገደሉት የትግራይ ህዝብ ሲሆኑ ገዳዩ ደግሞ አረመኔው የአማራ ልዩ ሀይል መሆኑ ሲረጋገጥ ለሀገር አንድነት ሲባል ፋይሉ ለግዜው እንዲዘጋ አዘዋል።
ይህም ትልቅ የወንጀል ወንጀል ነው።
ይህና መሰል ማታለልና ውሸት የትግራይ ህዝብ በፍፁም የእርሶን ንግግር ና ቃል አያምንም። በጣም እርግጠኛ ነኝ እርስዎ የሾምዋቸው የትግራይ ግዝየዊ አስተዳደርም በእርስዎ ያላቸው እምነት ከወትሮው በተለየ እየተሸረሸረ ነው።
የትግራይ ህዝብ በአሁኑ ሰአት ወራሪዎች ሙሉ ለሙሉ ተጠራርገው እስኪወጡ ና በአለም ህግ በዘር ማጥፋት ወንጀል እስኪፈረድባቸው ያለመቋረጥ በአንድነት መታገልና መታገል ብቻና ብቻ ነው መፍትሔው።
#የዘር_ማጥፋት_ወንጀል_ፈፃሚዎች_በህግ_ይጠይቁ!
#አረመኔው_የአማራሰራዊት_ከትግራይ_ይውጣ!
#አረመኔውየኤርትራ_ሰራዊት_ከትግራይ_ይውጣ!
#የትግራይ_ህዝብ_ያሸንፋል!!!
https://www.facebook.com/meles.bisrat/p ... 1089538970