የማረቆ ሕዝብ (ጉራጌ ዞን በሚባለው አካባቢ ያለ ሕዝብ) ደስ የሚል ውሳኔ ወሰነ! አሹ ዎላይታ!
Posted: 25 Mar 2021, 18:06
የማረቆ ሕዝብ (ጉራጌ ዞን በሚባለው አካባቢ ያለ ሕዝብ) ደስ የሚል ውሳኔ ወሰነ! አሹ ዎላይታ!
- የባርነት ስርዓትን በሀይል እንጂ በፓለቲካ ትግል ብቻ መገርሰስ እንደማይቻል የተገነዘበው የማረቆ ሕዝብ የትጥቅ ትግል መጀመሩን በደስታ አስታውቆአል፡፡
እኛም ይበለው ብለናል፡፡