የኢትዮጵያ ሰብአዊ-መብት ኮሚሽን (ጉባኤ) ተዋረደ!
Posted: 25 Mar 2021, 13:26
አማርኛው የኢትዮጵያ ሰብአዊ-መብት ኮሚሽን (ጉባኤ) ተዋረደ!
- የኢትዮጵያ ሰብአዊ-መብት ኮሚሽን የአማራ ተቋም እንደመሆኑ መጠን ለአማራ ወራሪ ጦር በመወገን የትግራዋይን በሀገራቸው መሬት ላይ በአማራ ጦር መጨፍጨፍ ከአማራ መንግስት ጋር ተባብሮ ለመደበቅ የተቻለውን ያክል ጥሮ ነበር፡፡
- የአማራና ኤርትራ ጦር በትግራዋይ ላይ ያደረሠው የጦር ወንጀል በሌሎች ወገንተኛ ያልሆኑ እውነተኛ ሰብአዊ-መብት ተከራካሪ አካላት ለዓለም ይፋ ከወጣ በኃላ ባለጌው የኢትዮጵያ ሰብአዊ-መብት ኮሚሽን መግለጫ አወጣ፡፡
- ቀደም ሲል በሌሎች ይፋ ከተደረገው በተጨማሪ የኢትዮጵያ ሰብአዊ-መብት ኮሚሽን ያቀረበው አዲስ መረጃም የለም፡፡ እንዲያውም የመጀመርያ ደረጃ ሪፖርት ነው በማለት ከተቻለው ደብቆ ለማስቀረት ጥረት ላይ ነው፡፡
- የሚገርመው ደግሞ ልክ መልካም ነገር እንደሠራና እንደ ሠብዓዊ መብት ተከራካሪ ለመታዬት የሀበሻ ሚዲያ በተባለ ሁሉ ጉዳዩ ቀርቦ እውነት እንዲደበዝዝ ጥረት ላይ ናቸው፡፡ ለምሳሌ አደባባይ ሚዲያና አባይ ሚዲያ፡፡
- የአማራ ፖለቲካ ምሁራን ነን የሚሉት ሁላ ባለጌዎች ናቸው ስንል በምክንያት ነው፡፡
- Abay Media today's አውድማ - የኤርትራ ብሔራዊ ደህንነት ወይስ (it is now live)
