ዐቢይ አህመድ፥ በፓርላማ ንግግሩ፥ ከ300 ሺ በላይ ለተፈናቀሉ አማራዎች እውቅና ባለመስጠቱ፥ በጥብቅ ሊወገዝ ይገባል። ጉሙዞች ብቻ ናቸው የተጠቁት ማለቱ አስፀያፊ ነው።
Posted: 24 Mar 2021, 23:28