የፓርላማ ሕግ ጥሰው ተናገሩ የተባሉት ሁለት አባላት፥ ድምፃቸው ሊሰማ ይገባል። ግን ያቀረቡት አቤቱታ እውነት ለመሆናቸው፥ በገለልተኛ አካል ሊጣሩ ይገባቸዋል።
Posted: 24 Mar 2021, 23:13
የፓርላማ ሕግ ጥሰው ተናገሩ የተባሉት ሁለት አባላት፥ ድምፃቸው ሊሰማ ይገባል። ግን ያቀረቡት አቤቱታ እውነት ለመሆናቸው፥ በገለልተኛ አካል ሊጣሩ ይገባቸዋል። ችግሩ ዐቢይ ገለልተኛ አካል መፍራቱ ነው።