Page 1 of 1

በትናንት የአብይ አህመድ ንግግር በኢትዮጵያ ተስፋ ካስቆረጡኝ - መለስ ብስራት

Posted: 24 Mar 2021, 19:20
by sarcasm
·
በትናንት የአብይ አህመድ ንግግር በኢትዮጵያ ተስፋ ካስቆረጡኝ

1ኛ* ዶር አብይ አህመድ የኤርትራ ሰራዊት ትግራይ አልገባም ውሸት ነው ብሎን ነበር በዚህም ከትግራይ ህዝብና ግዝያዊ አስተዳደር ጋር ቅሪታ ፈጠረ።
*ትናንት በድካምና በመሰላቸት መንፈስ "የኤርትራ ሰራዊት መግባቱን አመነ! አመነ ብቻ ሳይሆን ትግራይ እንደማወጣም አስረግጦ ተናገረ"።

2ኛ* ጦርነቱ ንፁሃን ሳይነካ በ 16 ቀን ውስጥ በድል ተጠናቀቀ ብሎ የኢትዮጵያ ህዝብና ፖርላማው አስጨበጨበ። የትግራይ ህዝብና የትግራይ ግዝያዊ አስተዳደር ጋር ግን ተቀባይነት አልነበረውም። ምክንያቱም ህወሓት በአብዛኛው ገጠር ውስጥ ነበር ጦርነቱም አልቆመም ነበር።

*ትናንት ንፁሃን በኤርትራ ፣ በአማራና በመከላከያ መገደላቸውን አመነ ይህ ወንጀል የፈፀሙ በህግ ይጠየቃሉ ብሏል በመሰላቸትና በደከመ መንፈስ።
በቁስል ላይ ቁስል የትግራይ ሴቶች እድለኞች ናቸው በወታደር ነው የተደፈሩት! የሰሜን እዝ ግን በሳንጃ ተወግተዋል!!!

ይቀጥላል የትግራይ ህዝብ እኛን አይደግፈን ግን ጦርነቱ እንዲቆም የግዘን! አለቀ ያለን ጦርነት አሁን በግልፅ ጦርነቱ እንዳልተጠናቀቀ በተዳከመ መንፈስ በቃሉ አረጋግጧል።

የትናንት የጠቅላይ ሚንስትር ዶር አብይ አህመድ ንግግር በጥቅሉ በኢትዮጵያ ተስፋ እንድቆርጥ አድርጎኛል። አብይ በጣም ጦቆርቆር ብሏል! የተሰለቸና የተዳከመ መስሎ ነው የታዘብኩት።

ሀያላን ሀገሮች የኤርትራ ሰራዊት ና የአማራ ልዩ ሀይል ምልሻ በዘር ማጥፋት ወንጀል ከስዋቸዋል።

የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ በአንድነት ቆሞ ለመብቱ እየታገለ ነው። ማንም እንደማየስቆመው ከጠቅላይ ሚንስትር ዶር አብይ አህመድ ንግግር ተገንዝባለሁ።

"ወደ ህዝብ የተኮሰ እድሜውን አሳጠረ"! ሚ/ጀ ሓየሎም አርአያ

https://www.facebook.com/meles.bisrat/p ... 3123403100