Page 1 of 1

ታሪክ እንደሚያሳየው፥ በእኩልነት የሚያምኑ መሪዎች ይፀናሉ፤ ሌላውን ጨቁነው በበላይነት ለመግዛት የሚፈልጉትን መሪዎች ግን፥ ሕዝቡ ያጠፋቸዋል። ስለዚህ፥ ድካሙና ውሸቱ ለምንድነው?

Posted: 24 Mar 2021, 01:15
by EwnetYashenifal