-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47677
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: Prime target Abay Dam assets Protecting the Grand Renaissance Dam
"የሙቀጫ ልጅ እናቱን ካልወገረ በስተቀር ደስታ አያገኝም " ወያኔ ከኢትዮጵያ ጉያ እየዘረፈ እንደጠላት ከጠላት ጋር የሚሸረሙጥ ተፈጥሮ የተከናነበ ዝቅጥ ነው፡፡ ወያኔ ፕሮፊሰር መስፍን እንዳሉት ከኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ከአማራ ጋር ጠላት ሆናችሁ ፤ የባህር ወይ የየብስ ግንኙነት የሌላቸሁ እንዴት አይነት ትግራይ ለትግራይ ህዝብ እንደምታስረክቡ ቁጭ ብሎ ማየት ነው ፤ ሀሳብ የደረቀባቸው ነው ወያኔዎች የደደቦች ስብስብ ነው ፡፡