Page 1 of 1

የጠ/ሚ አቢይ አህመድ ወቅታዊ ትንተና ወድጄዋለሁ! ለምን?

Posted: 23 Mar 2021, 20:44
by Horus
አንድ፣ የ10 አመት የኢትዮጵያ ራዕይ ያስቀምጣል፣ በእድገት ያፍሪካ ምሳሌ (ፓራዳይም) መሆን!

ሁለት፣ የ30 አመት የኢትዮጵያ ራዕይ ያስቀምጣል፣ በእድገት ያለም ምሳሌ መሆን!

ሶስት፣ ኢትዮጵያ በ3 ወር ውስጥ 4.2 ሚልዮን የትግሬ ህዝብ መመገብ የምትችል አገር እንደ ሆነች ያሳያል። በቅርብ ኢትዮጵያ 100% ራሷን ትመግባለች!

አራት፣ ኢትዮጵያ በትግሬ ወስጥ አንድ ቢሊዮን ዶላር መግባ አሜርካ 52 ሚሊዮን ስንዴ ልኮ በተመድ ሊከሰን ይምክራል፣ አቢይ ግሩም መልስ ሰጣቸው !

አቢይ በትግሬ ማ ምን ሰራ ፣ ማ ምን ገደለ፣ አማራ ምን አደረገ ወዘተ ያለው ሁሉ ግሩም ነው ። እቅጩን፣ እውነቱን በቃ ! አሜሪካ፣ አውሮፓ ምናምን ገደል ሊገቡ ይችላል!

የዎያኔ ደላላ ቀጣሪዎች ልክ ልክ ተነገራቸው ። ገንዘባቸውን ነው የሚያባክኑት! በቃ

ዎያኔ ወጥ ረግጦ ቀይ መስመር አለፈ! ኢትዮጵያ አይቀጡ ቅጣት ሰጥታ እንደ ቁቄት በተነቸው! በመሃሉ ሰዎች ሞቱ ! አበቃ ይህ ነው ሙሉ ታሪኩ !!

ይህ ደሞ ወደፊትም ሊሆን ይችላል፣ ዎያኔ አላርፍ ካለ!!

ባልጌ ልጅ ደግሞ ደግሞ እንደ ሚቀጣ ማለት ነው !

ስለ ምርጫም ያለው በቂ ነው !

ስለ ዲያስፖራው ያለው በቂ አልነበረም ! የዎያኔ ባለኮከብ ባንዲራ ስላልነበረ መሰልኝ !!

አቢይ በኢትዮጵያዊነቱ እጅግ ማምረሩ እጅግ ዬቦ የሚያስብል ነው !!!
!