Ethiopia's PM Abiy Ahmed confirmed for the 1st time Eritrean army took part in Tigray War (Reuters & Ethiopia Insider)
Posted: 23 Mar 2021, 09:54
JUST IN: Ethiopia's Prime Minister Abiy Ahmed confirmed for the first time on Tuesday that troops from neighbouring Eritrea entered the northern Tigray region during the five-month old conflict.
Ethiopia Insider:
“በችግር ጊዜ የእኛ ወታደሮች ከሞት ሸሽተው ሄደው የተደረገላቸው እንክብካቤ የኢትዮጵያ ታሪክ አይረሳውም። ይሄን እንድንክድ፣ እንድንረሳ፣ እንድንሳደብ የሚፈልጉ ሰዎች ሞኞች ናቸው። እሱን አናደርግም። የኤርትራ ህዝብን እና መንግስት ስላደረገው ነገር በጣም ነው የምናመሰግነው። ነገር ግን ከዚያ በኋላ የኤርትራ ጦር የኢትዮጵያን ድንበር ተሻግሮ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ እንቅስቃሴ እያደረገ፣ በእኛ ህዝብ ላይ በጥፋት በሚገለጽ በማንኛውም መንገድ ላይ የሚያደርጋቸውን ጥፋቶች አንቀበልም።”
- “ዘመቻው በግልጽ ከተለዩ ጠላቶቻችን ጋር እንጂ ከህዝባችን ጋር አይደለም። ይሄንን በሚመለከት ከኤርትራ መንግስት ጋር አራት፣ አምስት ጊዜ፤ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ወደዚያም ወደዚህም ልከን ስንነጋግር ቆይተናል።”
- “ለኤርትራ መንግስት ‘የሚፈጸም በደል’ አለ፤ ‘በዘረፋ እና ሌሎች ጉዳዮች ይታማሉ’ የሚለውን አቅርበናል። የኤርትራ መንግስት በከፍተኛ መንገድ ነው የኮነነው። ማንም የእኔ ወታደር በዚህ የሚሳተፍ ከሆነ እርምጃ እወስዳለሁ በሚል ማለት ነው።”
- “ዋናው ኦፕሬሽኑን ጨርሰን ድንበሮቻንን መከላከል ስንጀምር ‘ ይሄ ነገር ይጠፋል’ የሚል ሃሳብ አለ። ከጥፋት ጋር ተያይዞ ያለውን በቅርቡ የኤርትራ መንግስት ከእኛ ጋር የሚገናኝበት መድረክ እያመቻቸን ነው። እንወያይበታለን። መስተካከል የሚገባቸውን ጉዳዮች በፍጥነት ማስተካከል ያስፈልጋል።”

Please wait, video is loading...