Page 1 of 1

ምክር ለአምቼዎቹ

Posted: 23 Mar 2021, 07:17
by Ethoash
፩። እኛ መዋቅብ ቢጣልብን ምንም አንፈራም ፣ አስራ ስባት አመት በመዋቅብ ኖረናል ። አሁንም እናልፈዋለን ብሎ የመዛት ጉዳይ።

መልስ ። በመዋቅቡ ግዜ እኮ በሚሊዬን ኤርትራኖች ኩላሊታቸው ለአረቦች የሰውነት እቃ መለዋወጫ ሆነዋል። በሚሊዬኖች የቀይ ባህር የአሳ እራት ሆነዋል። ይህንን ነው ኤርትራ የከፈለችውና ከስደስት ሚሊዬን ሕዝቡዋ ፫ ሚልዬኑ ውጣት ተስዶ ያለቀው የቀሩት ፺% የአሮጉት እና የሽማግሌዎች አገር የሆነቹው። እስቲ ተመልከቱ ማንን አምባሳደር አርጋ እንደምት ሾም። የ፱፭ ዓመት ሽማግሌ ወይው ጉድ ነው።

፪። እኛ ኤርትራኖች የፈረንጅ መቀመጫ አንልስም ። ከፈለጉ መዋቅብ በራሳቸው ላይ እናረጋለን።

እቺማ ጉራ አለች ፣ ግን በሚሊዬን የሚገመቱ ኤርትራኖች ኢሮፓ ለመድረስ በባህር ውስጥ ሲያልቁ በአረብ በረሀ ባርያ ሲሆኑ ኑሮ ያልፈለኛል ብለው። በድህና ግዜ በደጉ ድርግ ግዜ የመጡት ኤርትራኖች ምንም ርህራሄ ለነዚህ ወገናቸው ሳይገባቸው ሙልጭ አረገው ከድተዋቸው ። እኛ መዋቅቡን አልፈነዋል ብሎ የጥጋብ ንጝግር

፫። እኛ መዋቅብ ቢደረግብን ከኢትዬዽያ ጋራ እንስራለን።

ወንድሜ ኢትዬዽያ አንድ ነገር መዋቅቡን ተላልፋ ኤርትራን ብትረዳ እራሱዋ ላይ መዋቅብ ይጣልባታል። እንኩዋን ኮንትሮባንድ ከኤርትራ ጋራ ልት ስራ በስላም አስብን መጠቅም ኢትዬዽያ አትችልም ፣ ለምን ኤርትራ መዋቅብ ተደርጎባታል ስለዚህ ከኤርትራ ጋራ ንግድ ኢትየዽያ ማረግ አይፈቀድላትም። አዋ ኢትዬዽያም ጥጋብ ከተስማትና የጌቶቻችንን አሜሪካ ት ህዛዝ ከጣስች ። እኔ አያርገኝ የሚባል መዋቅብ ይጣልባታል ፣ ከጅቡትም ጋራ እንዳትነግድ ቢደረግ ደግሞ እዛው ፍጥጥ ብላ ክንችር ትላለች።

፬፣ ኤርትራኖች የሚፈልጉት ኢትየዽያ ውድቃ ተበታትና ማየት እንጂ ኤርትራማ ፈራርሳ አልቃለች ። የሙታን አገር ናት።

ይህቺ እንኩዋን መልስ አያስፈልጋትም ሁሉ ኤርትራ ያውቀዋል። ኤርትራ ከአሁን በዋላ አገር እንደማት ሆን አውቀዋል ። እንደው አብይ ፊት ቢያሳያቸው ወድ ኢትዬዽያ ይጠቃለሉ ነበር።

፭፣ ወይኔዎች መዋቅብ አስደረጉብን እንጂ እኛ ኤርትራዊያኖች ማንም የሚችለን አነበረም

መልስ ። ታድያ የሁለተኛው ዙር መዋቅብ ትግሬዎች አላደረጉባቹሁም ሶስት ወር መዋቅብ ተነስቶላቹሁ መልሳቹሁ መዋቅብ ውስጥ ተገባላቹሁ ምን አይነት በግ አገር ነው። ኦኬ ትናንት ዶክተር አብይ መዋቅቡን አስነሳላቹሁ። እድሜ ለትግሬዎች ባለን ዲፖሎማሲ ካርድ ። አሁን ግን እራሱ ዶክተር አብይ የተበላበት ቁማር ነው የያዘው ማንም አይስማውም ። ማንም አይፈልገውም አሜሪካኖች አንድ ስበብ ብቻ ነው የሚፈልጉለት ። ግጥም አርገው ነው መዋቅብ የሚጥሉብን። በደርግ ዘመን ቀዝቃዛው መዋቅብ ተጥሎብን ነበር። አሜሪካኖች ምንም ምርት ከኛ አይገዙም ነበር ፣ ከዚያ ደርግ ሲወደቅ ቡናችንን መግዛት በብዛት ጀመሩ ። አሜሪካን ድርጅቶች ከአሜሪካ መንግስት ጋራ ተባብረው ነው የሚስሩት አሜሪካ መንግስት አብይን ካልደገፈው ። የአሜሪካ ድርጅት ድርሽ አይልም አገራችን። እንኩዋን ድርጅት ቱርዝምም ይደርቃል የተስሩት አምስት ኮኮብና ስባት ኮከብ ሁቴሎች ይዘጋሉ

i wrote in Amharic. because i am directing my massage to ለአምቼዎች እነሱ በደንብ አማርኛ ይችላሉ። በአገራችንም ጣልቃ ይገባሉና ለነሱ ነው ይህ መልክት የተላከው።

Re: ምክር ለአምቼዎቹ

Posted: 23 Mar 2021, 07:31
by pushkin
The Dedebit Ethiowusha! I advise you to find somebody who can read & understands the so-called EU sanction on Eritrea's National security agency including the freeze of assets. So can you tell me the impact of such a useless sanction on Eritrea? Eritrea has no economic & security ties with the EU. You better mind about your nishto kilil Tigray that lost Badime, Erob, Welkait, Tegede, Humera & Raya. Try to feed your 4.2 million hungry people where the livelihood of 1.8 million Tegaru was based on AID for the last 30 years. Eritrea is the only self-reliant country in Africa.

Re: ምክር ለአምቼዎቹ

Posted: 23 Mar 2021, 07:44
by Ethoash
pushkin wrote:
23 Mar 2021, 07:31
The Dedebit Ethiowusha! I . So can you tell me the impact of such a useless sanction on Eritrea? Eritrea has no economic & security ties with the EU. .

አንደ የቆዳ ነጋዴ ። የበግ ቆዳ ሊሽጥ ፈልጎ ገዚ መጣና የበጉ ቆዳ በጣም ይሽታል ፣ የሚሽት ቆዳ አልገዛም ብሎ ቆዳውን ያራክስበታል። ታድያ ይህ ቆዳ ሻጭ ፣ ቆዳውን ለመሽጥ ብሎ ። አይ ጌታዬ እኔ ነኝ የምሽተው ቆዳው አይደለም ብሎ መለስ።

አሁን ደግሞ እንዚህ በግ አጋሰሶች መዋቅቡ ምንም አይጎዳንም ለማለት ምንም አይነት ኢኮኖሚ የለንም፣ ምንም አይነት ገንዘብ የለንም። ብለው መከራከሪያ ያቀርባሉ።

ፈረንጆች ፈልገው ምንም ገንዘብ ካጡ ዝም የሚሉህ ይመስልሀል ማንም ኤርትራዊ ፪% ታክሱን መላክ አይችልም። ወይም ዶላር መላክ አይችሉም ብሎ ይነግርሀል ። እንደፈረደብህ ለኢትየዽያ ገንዘቡን ልከህ በናቅፋ ተቀይሮ ለቤተስቦች ህ የደርሳቸዋል። ይህ ብቻ አይደለም የቅቤ፣ የበርበሬ ዋጋ ስማይ ስለሚነካ ፣ ደርብ ተጠቃሚ የምት ሆነው ትግሬ ናት
በሱዳን በኩልም ማለፍ አትችሉም ለምን ቢባል ከኢትየዽያ ጋራ አግራቹሁ ሱዳን ለመውጋት መቃጣታቹሁ ያ ዋጋ ያስከፍላል። በስሞኑ ብቻ ብዙ የአሳ እራቶች የኩላሊት መለዋውጫዎች አረብ አገር በብዛት እንደሚጎርፍ ተነግሮዋል።

እንዳልኩህ አስብንም መጠቅም አትችልም ። ታድያ ለምን አባህ ነው የጠጋገንከው ከንዘብ ብላሽ። አሁን የሚያምርባቹሁ ከመቀሌ ወጥታቹሁ ካሳ ለትግሬዎች አስር ቢሊዬን ተበድራቹሁ መስጠት ነው። ገንዘቡ ከሌላቹሁ ደግሞ ለ፴ አመት ምፅዋን በነፃ ለትግሬዎች እንስጣለን ብላቹሁ ለአሜሪካ ጋራ ስላም አወርዳቹሁ። ለአሜሪካም ቤዝ ስጥታቹሁ። ሁሉም ነገር እንቋደሳለን ብላቹሁ እግርና መቀመጫ ልሳቹሁ ወድ ስላም መንገድ መምጣት አለባቹሁ። አለበለዚያ ግን መድሐኒት ብቻ ሲጠፋ ምድረ ሽማግሌ እንድ ቅጠል ይረግፋል። ተውልዶ እንዳይተኩ ደግሞ ወንዱ ሶስተኛ ፆታ ሆኖዋል ወይ እቃው ተቀጥቅጦዋል በአረቦች ። እዛው የከብት እብት ጠራጊ ሆነው ስው የሌለበት አገር ት ሆናለች።

Re: ምክር ለአምቼዎቹ

Posted: 23 Mar 2021, 08:14
by Kuasmeda
The filthy Agame! As far as the refugee issue is concerned, you are yet ignorant or hide the deplorable situation of Agames in Yemen & other Arab countries. If counted Tripple Agames are refugees to Eritreans including those Agames who perished in the name of Eritreans. No filth Agame will see the Eritrean ports & the border with Nishto Tigray will be closed forever. The only roots that will be opened will be the Omhajer via Humera & Assab via Afar kilil routes. As far as compensation is concerned, Ethiopia is expected to pay billions of dollars for the destruction it made on Eritrea in the 1998 war. As a superpower country, we will establish security zone camps inside Kilil Tigray.
Ethoash wrote:
23 Mar 2021, 07:17
፩። እኛ መዋቅብ ቢጣልብን ምንም አንፈራም ፣ አስራ ስባት አመት በመዋቅብ ኖረናል ። አሁንም እናልፈዋለን ብሎ የመዛት ጉዳይ።

መልስ ። በመዋቅቡ ግዜ እኮ በሚሊዬን ኤርትራኖች ኩላሊታቸው ለአረቦች የሰውነት እቃ መለዋወጫ ሆነዋል። በሚሊዬኖች የቀይ ባህር የአሳ እራት ሆነዋል። ይህንን ነው ኤርትራ የከፈለችውና ከስደስት ሚሊዬን ሕዝቡዋ ፫ ሚልዬኑ ውጣት ተስዶ ያለቀው የቀሩት ፺% የአሮጉት እና የሽማግሌዎች አገር የሆነቹው። እስቲ ተመልከቱ ማንን አምባሳደር አርጋ እንደምት ሾም። የ፱፭ ዓመት ሽማግሌ ወይው ጉድ ነው።

፪። እኛ ኤርትራኖች የፈረንጅ መቀመጫ አንልስም ። ከፈለጉ መዋቅብ በራሳቸው ላይ እናረጋለን።

እቺማ ጉራ አለች ፣ ግን በሚሊዬን የሚገመቱ ኤርትራኖች ኢሮፓ ለመድረስ በባህር ውስጥ ሲያልቁ በአረብ በረሀ ባርያ ሲሆኑ ኑሮ ያልፈለኛል ብለው። በድህና ግዜ በደጉ ድርግ ግዜ የመጡት ኤርትራኖች ምንም ርህራሄ ለነዚህ ወገናቸው ሳይገባቸው ሙልጭ አረገው ከድተዋቸው ። እኛ መዋቅቡን አልፈነዋል ብሎ የጥጋብ ንጝግር

፫። እኛ መዋቅብ ቢደረግብን ከኢትዬዽያ ጋራ እንስራለን።

ወንድሜ ኢትዬዽያ አንድ ነገር መዋቅቡን ተላልፋ ኤርትራን ብትረዳ እራሱዋ ላይ መዋቅብ ይጣልባታል። እንኩዋን ኮንትሮባንድ ከኤርትራ ጋራ ልት ስራ በስላም አስብን መጠቅም ኢትዬዽያ አትችልም ፣ ለምን ኤርትራ መዋቅብ ተደርጎባታል ስለዚህ ከኤርትራ ጋራ ንግድ ኢትየዽያ ማረግ አይፈቀድላትም። አዋ ኢትዬዽያም ጥባብ ከተስማትና የጌቶቻችንን አሜሪካ ት ህዛዝ ከጣስች ። እኔ አያርገኝ የሚባል መዋቅብ ይጣልባታል ፣ ከጅቡትም ጋራ እንዳትነግድ ቢደረግ ደግሞ እዛው ፍጥጥ ብላ ክንችር ትላለች።

፬፣ ኤርትራኖች የሚፈልጉት ኢትየዽያ ውድቃ ተበታትና ማየት እንጂ ኤርትራማ ፈራርሳ አልቃለች ። የሙታን አገር ናት።

ይህቺ እንኩዋን መልስ አያስፈልጋትም ሁሉ ኤርትራ ያውቀዋል። ኤርትራ ከአሁን በዋላ አገር እንደማት ሆን አውቀዋል ። እንደው አብይ ፊት ቢያሳያቸው ወድ ኢትዬዽያ ይጠቃለሉ ነበር።

፭፣ ወይኔዎች መዋቅብ አስደረጉብን እንጂ እኛ ኤርትራዊያኖች ማንም የሚችለን አነበረም

መልስ ። ታድያ የሁለተኛው ዙር መዋቅብ ትግሬዎች አላደረጉባቹሁም ሶስት ወር መዋቅብ ተነስቶላቹሁ መልሳቹሁ መዋቅብ ውስጥ ተገባላቹሁ ምን አይነት በግ አገር ነው። ኦኬ ትናንት ዶክተር አብይ መዋቅቡን አስነሳላቹሁ። እድሜ ለትግሬዎች ባለን ዲፖሎማሲ ካርድ ። አሁን ግን እራሱ ዶክተር አብይ የተበላበት ቁማር ነው የያዘው ማንም አይስማውም ። ማንም አይፈልገውም አሜሪካኖች አንድ ስበብ ብቻ ነው የሚፈልጉለት ። ግጥም አርገው ነው መዋቅብ የሚጥሉብን። በደርግ ዘመን ቀዝቃዛው መዋቅብ ተጥሎብን ነበር። አሜሪካኖች ምንም ምርት ከኛ አይገዙም ነበር ፣ ከዚያ ደርግ ሲወደቅ ቡናችንን መግዛት በብዛት ጀመሩ ። አሜሪካን ድርጅቶች ከአሜሪካ መንግስት ጋራ ተባብረው ነው የሚስሩት አሜሪካ መንግስት አብይን ካልደገፈው ። የአሜሪካ ድርጅት ድርሽ አይልም አገራችን። እንኩዋን ድርጅት ቱርዝምም ይደርቃል የተስሩት አምስት ኮኮብና ስባት ኮከብ ሁቴሎች ይዘጋሉ

i wrote in English because i am directing my massage to ለአምቼዎች እነሱ በደንብ አማርኛ ይችላሉ። በአገራችንም ጣልቃ ይገባሉና ለነሱ ነው ይህ መልክት የተላከው።