Page 1 of 1

ከጠ/ሚንስትሩ ንግግር የተወሰደ

Posted: 23 Mar 2021, 04:42
by Masud
ከጠ/ሚንስትሩ ንግግር የተወሰደ
=የ10 አመቱ እቅድ አላማ ለሌላው ምሳሌ መሆን ነው
=ኢ/ትን የምያውቀው ጠ/ሚ/ሩ ብቻ ነው፤
=የ10 አመቱ እቅድ አላማ ሃብታሞችን መርዳት ነው እንጅ ድሆችን መርዳት አይደለም
=መሰረተ ልማት እኮኖሚን መሰረት ያደረገ ይሆናል፤አገልግሎት ማዳረስ አይደለም
=ትኩረቱ ድህነትን መቀነስ ሳይሆን ብልጽግናን ማምጣት ነው
=1ለ5 በኩታ ገጠም ይተካል
=አርቢቶ አደር በየቆላ እርሻ ይተካል
=ዉሃ ማቆር በወተር ባንክ ይተካል
=የኢኮኖሚ እድገቱ ከ11% ውደ 5.9% ይወርዳል
=የፓርላማ አባላት ስለ ቱርዝም አያዉቁም
=ባሕር ዳር ላይ ለፎቶ የምሆን ድልድይ ይሰራል፤ ደቡብ ላይ ግን ድልድይ ለመስራት በጀት የለም
=ጣናን ውደ ጎንደር ለመውሰድ የመንግስት ሰራተኞች ከደመወዛቸው ያዋጣሉ፤
=መንግስት ሰሜን ሸዋ ላይ ዝናብ አዝንቧል
=የሕዝብ ብዛት በረከት ነው ተብሏል ብዙ ተባዙ
=የነዳጅ ዋጋ በቅርቡ ይጨምራል
=መርካቶ የ3 ወንጀሎች ቦታ ነው
=ቢሮን ማስዋብ የተባለው የፒፒ ኢቅድ ለደቡብ አይሰራም

Re: ከጠ/ሚንስትሩ ንግግር የተወሰደ

Posted: 23 Mar 2021, 05:04
by Masud


Re: ከጠ/ሚንስትሩ ንግግር የተወሰደ

Posted: 23 Mar 2021, 06:35
by Masud
"የትግሬ ሴቶች የተደፈሩት በወንድ ነው፤ የኛ ወታደሮች በሳንጃ ተደፍሯል" ጠ/ሚንስትሩ

Re: ከጠ/ሚንስትሩ ንግግር የተወሰደ

Posted: 23 Mar 2021, 06:39
by Gallo
የአብይ አህመድ የውሸቶች ማከማቻ!!

You forgot these

"አዲስ አበባ ውስጥ ሌሊት ብዙ መኪናዎች በብዛት የሚንቀስቀሱት ለህዝቡ ከፍተኛ የስራ ዕድል ስለፈጠርልነት ነው"
"4.2 የትግሬ ደሃ ህዝብ ስንዴ እየመገብነው ነው!!"
"በአርብኛ ሱዳን ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው!!"
"የኤርትራ ጦር ዳራድሩን የትግልያን ክፍን ነው የተቆጣጠረውም ወደ መሃል ትግራይ አልገባም"
"ኢትዮጵያ ከአሁን በኋላ በፈለገችው ቦታ፣ በፈለገችው ግዜ ዝናም ማዝነብ ስለትችን ስለ ዝናብ እጥረት አትስቡ" :lol: :lol:
"የፓርላማ አባላት ረስታችሁት ነው እንጅ ባለፈው እኮ ከምርጫ ውድድር ሊወጡ የሚያስቡ የተቃውቅሚ ፓርቲዎች እንዳሉ ነግሪያችሁ ነበር" :lol: :lol: :lol:




More will be coming


Masud wrote:
23 Mar 2021, 04:42
ከጠ/ሚንስትሩ ንግግር የተወሰደ
=የ10 አመቱ እቅድ አላማ ለሌላው ምሳሌ መሆን ነው
=ኢ/ትን የምያውቀው ጠ/ሚ/ሩ ብቻ ነው፤
=የ10 አመቱ እቅድ አላማ ሃብታሞችን መርዳት ነው እንጅ ድሆችን መርዳት አይደለም
=መሰረተ ልማት እኮኖሚን መሰረት ያደረገ ይሆናል፤አገልግሎት ማዳረስ አይደለም
=ትኩረቱ ድህነትን መቀነስ ሳይሆን ብልጽግናን ማምጣት ነው
=1ለ5 በኩታ ገጠም ይተካል
=አርቢቶ አደር በየቆላ እርሻ ይተካል
=ዉሃ ማቆር በወተር ባንክ ይተካል
=የኢኮኖሚ እድገቱ ከ11% ውደ 5.9% ይወርዳል
=የፓርላማ አባላት ስለ ቱርዝም አያዉቁም
=ባሕር ዳር ላይ ለፎቶ የምሆን ድልድይ ይሰራል፤ ደቡብ ላይ ግን ድልድይ ለመስራት በጀት የለም
=ጣናን ውደ ጎንደር ለመውሰድ የመንግስት ሰራተኞች ከደመወዛቸው ያዋጣሉ፤
=መንግስት ሰሜን ሸዋ ላይ ዝናብ አዝንቧል
=የሕዝብ ብዛት በረከት ነው ተብሏል ብዙ ተባዙ
=የነዳጅ ዋጋ በቅርቡ ይጨምራል
=መርካቶ የ3 ወንጀሎች ቦታ ነው
=ቢሮን ማስዋብ የተባለው የፒፒ ኢቅድ ለደቡብ አይሰራም

Re: ከጠ/ሚንስትሩ ንግግር የተወሰደ

Posted: 23 Mar 2021, 13:08
by Masud
Please wait, video is loading...